በዕለቱ ቀዳሚ በነበረው መርሃግብር አዳማ ከተማ ሲዳማ ቡናን 2-1 በመርታት ደረጃቸውን የሚያሻሽሉበትን ወሳኝ ድል አሳክተዋል። አሰልጣኝ…
ዳዊት ፀሐዬ

መረጃዎች | 99ኛ የጨዋታ ቀን
የ25ኛ የጨዋታ ሳምንት የመክፈቻ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጨዋታ…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና ሻሸመኔ ከተማን ረቷል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ሻሸመኔ ከተማን 3-1 በሆነ ውጤት በመርታት ከሦስት ጨዋታዎች በኃላ ዳግም ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል። ሻሸመኔ…

ሪፖርት | አባካኝነት ሻሸመኔ ከተማን ዋጋ አስከፍሏል
በሁለተኛው አጋማሽ ተቀይሮ ወደ ሜዳ የገባው ነቢል ኑሪ ያስቆጠራት ብቸኛ ግብ አዳማ ከተማ ከሻሸመኔ ከተማ ላይ…

መረጃዎች | 90ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከቀናት ዕረፍት በኃላ በ23ኛ ሳምንት ውድድር የሀዋሳ ከተማ ቆይታውን ጅማሮ የሚያበስሩትን ሁለት መርሐግብሮች…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በስተመጨረሻም ከድል ታርቋል
ወላይታ ድቻ ከዘጠኝ የጨዋታ ሳምንታት በኃላ ወደ ድል በተመለሱበት ጨዋታ ፈረሰኞቹን በመርታት ጥሩ ያልነበረውን የድሬዳዋ ቆይታቸውን…

መረጃዎች | 87ኛ የጨዋታ ቀን
የ22ኛ የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ ቀን መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልኩ ተሰናድተዋል። ሀምበሪቾ ከ ሀዋሳ ከተማ የዕለቱ…

መረጃዎች | 82ኛ የጨዋታ ቀን
21ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት የነገ መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ኢትዮጵያ ንግድ…

መረጃዎች | 78ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያደርግባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል።…