ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በጨዋታ ሳምንቱ የተመለከትናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች የሁለተኛው ፅሁፋችን አካል ናቸው። 👉 ከሐብታሙ “ጠፋኸኝ” ወደ ሐብታሙ ገዛኸኝ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

ሊጉ በአፍሪካ ዋንጫ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት በነበረው የመጨረሻ የጨዋታ ሳምንት የተመለከትናቸው ዓበይት ክለብ ነክ ጉዳዮች በተከታዩ…

​የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ባህር ዳር ከተማ

አዳማ ከተማ ባህር ዳርን በዳዋ ሆቲሳ ብቸኛ ግብ ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-3 ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱ የመጀመሪያው ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው – ወልቂጤ ከተማ ስለጨዋታው…

ሪፖርት | ሀዲያ ሆሳዕና የኢትዮጵያ ቡናን ተከታታይ የማሸነፍ ጉዞ ገቷል

በምሽቱ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና የኢትዮጵያ ቡናን ለአራት ጨዋታዎች የዘለቀውን የማሸነፍ ጉዞን በፍሬዘር ካሳ ብቸኛ የግንባር ኳስ…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

በ9ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማዎች አዲስ አበባ ከተማን 1-0 በሆነ ውጤት በመርታት ደረጃቸውን…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

የጨዋታ ሳምንቱ የመጨረሻው ትኩረታችን ደግሞ የሳምንቱ ሌሎች ትኩረት ይሻሉ ያልናቸው ጉዳዮች ናቸው። 👉 የታላቁ ሰው ዝክር.…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫) – አሰልጣኞች ትኩረት

የ8ኛ ሳምንት ዓበይት አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮች በሦስተኛው ፅሁፋችን ተመልክተናል። 👉 የአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው አስተያየቶች ዕውነታን ይገልፃሉ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፪) – ተጫዋች ትኩረት

በ8ኛ የጨዋታ ሳምንት የታዘብናቸው ትኩረት የሳቡ ተጫዋቾች በሁለተኛው ፅሁፋችን ተዳሰዋል። 👉 የትኩረት ማዕከል የነበረው ጌታነህ ከበደ…

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፩) – ክለብ ትኩረት

የመጀመርያው ፅሁፋችን ክፍል በሆነው የክለብ ትኩረታችን በዚህኛው የጨዋታ ሳምንት ተከታዮቹን ጉዳዮች ታዝበናል። 👉 ሀዲያ ሆሳዕና ተከታታይ…