ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ እና ንግድ ባንክ ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ዲቪዚዮን ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከዓርብ ጀምሮ ሲካሄዱ ዛሬም ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው…

በስፖርታዊ ጨዋነት ላይ ያተኮረ ውይይት በአዳማ ተከናወነ

የኢፌዴሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በጋራ በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያ ያዘጋጁት የምክክር መድረክ ዛሬ በአዳማው…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መከላከያ 1-3 ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል

በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የመልስ ጨዋታ ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም የናይጄሪያው ሪንጀርስ ኢንተርናሽናል ያስተናገደው መከላከያ…

ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ | መከላከያ አሁንም ከቅድመ ማጣሪያው ማለፍ ሳይችል ቀርቷል

በ2018/19 ካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ከናይጄሪያው ሬንጀርስ ኢንተርናሽናል ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊው መከላከያ በድምር…

መከላከያ ከ ኢኑጉ ሬንጀርስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ኅዳር 26 ቀን 2011 FT መከላከያ🇪🇹 1-3 🇳🇬ሬንጀርስ 2′ ምንይሉ ወንድሙ (ፍ) 77′ ኬቪን ኢቶያ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት| ጅማ አባ ጅፋር 2-2 ጅቡቲ ቴሌኮም

በ2018/19 የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ጅቡቲ አቅንቶ ጅቡቲ ቴሌኮምን 3ለ1 አሸንፎ የተመለሰው…

ቻምፒየንስ ሊግ | ጅማ አባጅፋር ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል

በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያ ከጅቡቲው ቴልኮም ጋር የተገናኘው የአምናው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒየን ጅማ አባጅፋር…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ጅቡቲ ቴሌኮም – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ማክሰኞ ኅዳር 25 ቀን 2011 FT ጅማ አባ ጅፋር🇪🇹 2-2 🇩🇯ጅቡቲ ቴሌኮም 54′ ዲዲዬ ለብሪ 17′…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 ስሑል ሽረ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመጀመሪያው…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያውን ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አዲስ አዳጊው ስሑል…