ሪፖርት | ፋሲል ከነማ እና ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታድየም ላይ ፋሲል ከነማን ከኢትዮጵያ ቡና ያገናኘው ጨዋታ 0-0 ተጠናቋል። የዕለቱ ተጋጣሚዎች በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ እንዲሁም በተለያዩ...

የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል አንዱ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ በአጼዎቹ 3-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ከጨዋታው በኋላ አሰልጣኞቹ የሰጡትን አስተያየት እነሆ!...

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ሀዋሳን ድል አድርጓል

በኢትዮጵያያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ጎንደር ፋሲለደስ ስታድየም ላይ በአወዛጋቢ የዳኛ ውሳኔ ለ20 ደቂቃዎች ለመቋረጥ በተገደደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ ከተማን  3-1 በሆነ ውጤት...

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ባህር ዳር ከተማ

ነገ በሚጀምረው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ያሳለፉትን የዝግጅት ጊዜ የሚያስቃኘው መሰናዷችን ባህር ዳር ከተማ ላይ ደርሷል። በ2011 የውድድር ዓመት ወደ ሊጉ ብቅ ካሉ ክለቦች...

” የአቻ ውጤቱ ተገቢ ነው ብዬ አስባለሁ ” የኬንያ አሰልጣኝ ሴባስቲየን ሚኜ

ለ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በሚደረገው የማጣርያ ጨዋታ ወደ ባህር ዳር ያመራወሰ የኬንያ ብሔራዊ ቡድን ያለ ጎል አቻ በመለያየት ነጥበ ተጋርቶ ወጥቷል። ከጨዋታው በኋላ የኬንያው አሰልጣኝ...

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከዋንጫ ፉክክር የወጣበትን ሽንፈት አስመዝግቧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጎንደር ላይ በአፄ ፋሲለደስ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን ያስተናገደው  ፋሲል ከተማ 1-0 አሸንፏል። ፋሲሎች በ28ኛው ሳምንት አዲስ አበባ ላይ በኤሌክትሪክ 4-1...

ሪፖርት | አጼዎቹ ከ6 ጨዋታ በኋላ የጎል እና የአሸናፊነት መንገዱን አግኝተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ጎንደር አጼ ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ ሲዳማ ቡናን ያስተናገደው ፋሲል ከተማ 2-1 በማሸነፍ ከ6 ተከታታይ ድል እና ጎል አልባ ጨዋታ በኋላ...

ሪፖርት | መከላከያ ፋሲል ከተማን በሜዳው አሸንፏል

ከ25ኛው ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መሀከል በቅድሚያ የተደረገው የጎንደሩ የ4፡00 ጨዋታ በመከላከያ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በጨዋታው መጀመሪያ የፋሲል ከተማ  ደጋፊዎች ፍፁም ገ/ማሪያም በውልዋሎ ዓ.ዩ አና መከላከያ...

ሪፖርት | ፋሲል ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል

በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰኞ 9፡00 ላይ እንዲካሄድ ታስቦ በዝናብ ምክንያት አንድ ቀን ተራዝሞ ዛሬ ከጠዋቱ አራት ስአት ላይ የተደረገው የፋሲል ከተማ እና ድሬዳዋ...

error: Content is protected !!