ሪፖርት | ፋሲል ከነማ በሁለት ጎል ከመመራት ተነስቶ አቻ ተለያይቷል
በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመርያ ጊዜ የተሳተፈው ፋሲል ከነማ በቅድመ ማጣርያው የመጀመርያ ጨዋታ ባህር ዳር አለማቀፍ ስታዲየም ላይ አል ሂላልን አስተናግዶ ሁለት አቻ ተለያይቷል። በመጀመርያዎቹ ደቂቃዎች...
ባህር ዳር ከተማ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል
በ2014 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተጠናክሮ ለመቅረብ ዝውውሮች ላይ ጠንክሮ እየሰራ የሚገኘው ባህር ዳር ከተማ አራተኛ ተጫዋች አስፈርሟል። አሠልጣኝ አብርሃም መብራቱን ከቀጠሩ በኋላ ፉዐድ ፈረጃ፣ መሳይ...
ተስፈኛው ወጣት ተጫዋች ውሉን አድሷል
በፋሲል ከነማ ቤት በተሰለፈባቸው ጨዋታዎች ግቦችን እና ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን ሲያመቻች የነበረው ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ውሉን አራዝሟል። የ2013 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ባለቤት በመሆን በካፍ...
የሴካፋ መክፈቻ ጨዋታ ስድስት ግቦችን ተስተናግዶበት በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ኢትዮጵያ እና ኤርትራን ያገናኘው የሴካፋ የመጀመሪያ ጨዋታ ከማራኪ እንቅስቃሴ ጋር 3-3 ተጠናቋል። በጨዋታው ጅማሮ የኤርትራ ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በተደጋጋሚ ወደ ግብ መድረስ የቻለ...
ከ23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በባህር ዳር ልምምዱን ሰርቷል
ትናንት በአዲስ አበባ የነበራቸውን ዝግጅት ጨርሰው ወደ ባህር ዳር የተጓዙት የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አባላት ዛሬ ልምምድ አከናውነዋል። በአቫንቲ ሆቴል መቀመጫውን ያደረገው...
አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ስለ ኮንፌደሬሽን ዋንጫ ዝግጅታቸው ይናገራሉ
የፋሲል ከነማው አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ ለኮንፌፌሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ጨዋታ ቡድናቸው ስላደረገው ዝግጅት፣ የቡድኑ ወቅታዊ ሁኔታ እና ተያያዥ ጉዳዮች ወደ ቱኒዚያ ከማምራታቸው በፊት ከሶከር ኢትዮጵያ...
ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ| ፋሲል ከነማዎች ቱኒዚያ ደርሰዋል
በኮንፌደሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የቱኒዚያው ዩኤስ ሞናስቲርን ከሜዳ ውጭ የሚገጥመው ፋሲል ከነማ ቱኒዝያ ገብቷል ። ዐፄዎቹ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ቢሆንም ከኢትዮጵያ ቀጥታ ወደ...
“ዘንድሮ የተሻለ የመሰለፍ ዕድል ለማግኘት ጥረት አደርጋለሁ” የፋሲል ከነማው ተስፈኛ ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ
በዛሬው የተስፈኞች አምዳችን ላይ ከፈጣኑ እና ሁለገቡ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ጋር ቆይታ አድርገናል። በጎንደር ከተማ ቀበሌ 18 ተወልዶ ያደገው ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ...
ሶከር ሜዲካል | ቆይታ ከሽመልስ ደሳለኝ ጋር በኢትዮጵያ እግርኳስ በሚያጋጥሙ ጉዳቶች ዙርያ … (ክፍል ሁለት)
ከፋሲል ከነማው ፊዚዮቴራፒስት ሽመልስ ደሳለኝ ጋር ከክፍል አንድ የቀጠለ በኢትዮጵያ እግርኳስ ስለሚያጋጥሙ ጉዳቶች እና በህክምና ወቅት ስለሚያጋጥሙ ችግሮች ባለፈው ሳምንት በክፍል አንድ ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል።...
ሶከር ሜዲካል | ቆይታ ከሽመልስ ደሳለኝ ጋር በኢትዮጵያ እግርኳስ በሚያጋጥሙ ጉዳቶች ዙርያ … (ክፍል አንድ)
የፋሲል ከነማው ፊዚዮቴራፒስት ሽመልስ ደሳለኝ በኢትዮጵያ እግርኳስ የተጫዋቾች ጉዳት እና ህክምናው ዙርያ ያለውን ልምድ ከከሳይንሱ ጋር በማስደገፍ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል። በፕሪምየር ሊግ ደረጃ...