በመጀመሪያዎቹ አምስት ደቂቃዎች የተቆጠሩ ግቦች ለሲዳማ ቡና እና ለሀዲያ ሆሳዕና አንድ አንድ ነጥብ አጋርተዋል። ሲዳማ ቡና…
ክብሩ ግዛቸው

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለተኛውን ዙር በድል ጀምሯል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሳይመን ፒተር የመጀመሪያ አጋማሽ ብቸኛ ግብ መቐለ 70 እንደርታን በማሸነፍ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል።…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን መሪነቱን አጠናክሯል
ኢትዮጵያ መድኖች ድሬዳዋ ከተማን 3-0 በሆነ ሰፊ ውጤት በማሸነፍ በመጀመሪያው ዙር ከተከታያቸው ጋር ያላቸውን የነጥብ ልዩነት…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አቻ ተለያይተዋል
ከ60 ደቂቃ በላይ በጎዶሎ ተጫዋች ለመጫወት የተገደዱት ወላይታ ድቻዎች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር 1-1 በሆነ ውጤት…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በቡናማዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ጎል መቻልን 1ለ0 በመርታት ወሳኝ ሦስት ነጥብ ተጎናጽፏል። ኢትዮጵያ ቡና ሸገር…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ስሑል ሽረዎች በኤልያስ አህመድ ብቸኛ ግብ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲን በማሸነፍ ወሳኝ ሥስት ነጥብ አሳክተዋል። ስሑል ሽረዎች…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል
የጨዋታ ሳምንት መክፈቻ በነበረው መርሃግብር አዳማ ከተማ እና ሲዳማ ቡና ያለ ጎል አቻ ተለያይተዋል። አዳማ ከተማ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተከታታይ ድል አስመዝግቧል
ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሀዋሳ ከተማን 2ለ0 በመርታት ደረጃቸውን ማሻሻል ችለዋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ17ኛው ጨዋታ ሳምንት…

ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ግማሽ ደርዘን ጎሎች የተቆጠሩበት እና በድራማዊ ክስተቶች የታጀበው የአዞዎቹ እና የነብሮቹ ጨዋታ 3ለ3 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማዎች…