ሐይቆቹ በዓሊ ሱሌይማን ግሩም የቅጣት ምት ጎል መቻልን 1ለ0 በመርታት ወሳኝ ሦስት ነጥብ አሳክተዋል። መቻል ባሳለፍነው…
ክብሩ ግዛቸው

ሪፖርት | ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያይተዋል
ፍቃዱ ዓለሙ እና ዳዋ ሆቴሳ በውድድር ዓመቱ የመጀመሪያ ጎላቸውን ባስቆጠሩበት ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እና ወልዋሎ ዓዲግራት…

ሪፖርት | ቡናማዎች ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል
በምሽቱ ተጠባቂ መርሃግብር ቡናማዎች የጣናውን ሞገድ በመርታት ዳግም ወደ ድል መመለስ ችለዋል። ኢትዮጵያ ቡና በ16ኛው ሳምንት…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
ፈረሰኞቹ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ሁለት ግቦች ታግዘው ወላይታ ድቻን 2-0 በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሰዋል። ወላይታ ድቻ…

ሪፖርት | የፈረሰኞቹ የአሸናፊነት ጉዞ በሀይቆቹ ተገቷል
ፈረሰኞቹን በወራጅ ቀጠናው እየዳከሩ ከሚገኙት ሀይቆቹ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ በ15ኛው ሳምንት ድሬዳዋ…

ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ ያለአሸናፊ ተጠናቋል
መቻልን ከባህርዳር ከተማ ያገናኘው የጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ መርሃግብር 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ያለአሸናፊ ተጠናቋል። መቻል በ15ኛው…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለቱንም ከሽንፈት የተመለሱ ቡድኖችን ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ ያለ አሸናፊ ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በ15ኛው ሳምንት ከሀዲያ…

ሪፖርት | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
አዞዎቹ በአህመድ ሁሴን ሁለተኛ አጋማሽ ሁለት ግቦች ታጅበው ወላይታ ድቻን ከመመራት ተነስተው በማሸነፍ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን…

ሪፖርት | ምዓም አናብስት ወሳኝ ድል ተጎናጽፈዋል
ምዓም አናብስቶች በቤንጃሚን ኮቴ መጀመሪያ አጋማሽ ግብ ኢትዮ ኤሌክትሪክን በመርታት ወደ ድል ተመልስዋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ በ14ኛው…

ሪፖርት | አዞዎቹ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
አዞዎቹ በቡታቃ ሸመና ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን በመርታት ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል። ስሑል ሽረ በ14ኛ ሳምንት በቅዱስ…