ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን በሰመረ ሀፍተይ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ ድል ተመልሷል። ድሬዳዋ ከተማዎች በስድስተኛው የጨዋታ…
ክብሩ ግዛቸው

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል
ጠንካራ ፉክክር ያስመለከተው የኢትዮጵያ ቡናና የስሑል ሽረ ጨዋታ ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና በስድስተኛው ሳምንት መቐለ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድኖች ምዓም አናብስትን ረምርመዋል
በምሽቱ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን መቐለ 70 እንደርታን 4ለ0 በሆነ ሰፊ ግብ ልዩነት በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አሳክቷል።…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅተዋል
ፈረሰኞቹን ከአዞዎቹ ያገናኘው የምሽቱ ጨዋታ አማኑኤል አረቦ በመጨረሻዎቹ ደቂቃ ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ፈረሰኞቹ ወሳኝ ሦስት ነጥብ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ድሬዳዋ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
ድሬዳዋን ከአዳማ ነጥብ በማጋራት ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገው…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ሳቢ በነበረው የምሽት ጨዋታ ቡናማዎቹ በአንተነህ ተፈራ ጎሎች ምዓም አናብስትን 2ለ0 አሸንፈው ወደ ድል ተመልሰዋል። ኢትዮጵያ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 0-1 ወላይታ ድቻ
ወላይታ ድቻ ሀዲያ ሆሳዕናን በማሸነፍ ከሊጉ መሪ ጋር በነጥብ ከተስካከለበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ተከታዩን…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አርባምንጭ ከተማ 1-0 ባህርዳር ከተማ
አዞዎቹ የጣናውን ሞገድን በማሸነፍ የውድድር አመቱን የመጀመሪያ ሶስት ነጥብ ካሳኩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 2-0 ሀዋሳ ከተማ
አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን ከረታበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታን አድርገዋል።…