ከፍተኛ ሊግ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የምድብ “ሀ” 15ኛ የጨዋታ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲገባደድ የምድብ መሪ ኢትዮ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ድል አድርገዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ መካሄድ ሲጀምሩ ሁለት ጨዋታዎች ተደርገው አዲስ አበባ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | አዲስ አበባ ከተማ ልዩነቱን ማጥበብ የሚችልበትን ዕድል አምክኗል

የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ የ15ኛ ሳምንት ዛሬ ቀጥሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ኦሮሚያ ፖሊስ አዲስ…

ከፍተኛ ሊግ | ስልጤ ወራቤ የዕለቱ ብቸኛ ባለድል ሆኗል

የኢትዮጵያ ወንዶች ከፍተኛ ሊግ የ15ኛ ሳምንት በምድብ ሀ ሦስት ጨዋታዎች ተደርገው ሁለቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ስልጤ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ቦሌ ክ/ከተማ መሪነቱን ተረክቧል

ዛሬ በተደረጉ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የ11ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ጨዋታዎች ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ሲጥል…

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቻል እና ሲዳማ ቡና ድል አስመዝግበዋል

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ 11ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ሲዳማ ቡና በሰፊ ግብ ልዩነት…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ‘ሀ’ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ ጥሏል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ “ሀ” በሦስተኛ ቀን ቀጥለው በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የምድቡ መሪ ኢትዮ ኤሌክትሪክ መሪነቱን…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ይርጋጨፌ ቡና እና ኦሮሚያ ፖሊስ ድል አስመዝግበዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረጉ የምድብ ሀ የሁለተኛ ቀን ሦስት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይርጋጨፌ ቡና…

ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ | ንብ ነጥብ ጥሏል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ዙር በዛሬው እለት ጅማሮውን ሲያደርግ በምድብ ሀ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች በሰንጠረዡ ሁለተኛ…

የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ | ሲዳማ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ግቦች ድል አድርጓል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር 10ኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን ውሎ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ሲዳማ ቡና ከመመራት ተነስቶ ባለቀ…