በ10ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ በሁለት…
ማቲያስ ኃይለማርያም

መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን
የ10ኛው ሳምንት መክፈቻ የሆኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ድሬዳዋ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ሀዋሳ ከተማን…

መቐለ 70 እንደርታ ከጋናዊው ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
ለዘጠኝ ደቂቃዎች ብቻ ቡድኑን ያገለገለው ቁመተ ሎጋ አጥቂ ከምዓም አናብስት ጋር የነበረው እህል ውሀ አብቅቷል። በክረምቱ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና ኃይቆቹን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ
በንትርኮች ታጅቦ የተካሄደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል። የጦና ንቦች ከፋሲል ከነማ ጋር አቻ ከተለያየው ቋሚ…

ሪፖርት | ዐፄዎቹ ከሰባት ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
የበረከት ግዛው ብቸኛ ግብ ከሳምንታት ጥበቃ በኋላ ፋሲል እና ድልን አስታርቃለች። ሲዳማ ቡናዎች ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር…

መረጃዎች | 35ኛ የጨዋታ ቀን
በ9ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚካሄዱ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ…

ሪፖርት| ጦሩ መሪነቱን ያጠናከረበት ድል አስመዝግቧል
ሽመልስ በቀለ ሁለት ግቦችን ባስቆጠረበት ጨዋታ መቻል አርባ ምንጭ ከተማን ረቷል። አዞዎቹ ወልዋሎን ካሸነፈው ስብስብ አንዱዓለም…

ሪፖርት | ኤሌክትሪክ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ጥሩ ፉክክር እና በርከት ያሉ ሙከራዎች የተደረጉበት ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከመቻል ጋር አቻ…

መረጃዎች | 33ኛ የጨዋታ ቀን
በሰንጠረዡ የላይኛው ክፍል ለውጦች ሊያመጡ የሚችሉ እና ጠንካራ ፉክክር ይደረግባቸዋል ተብለው የሚገመቱ የ9ኛው ሳምንት መክፈቻ ጨዋታዎች…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል
የወንድወሰን በለጠ ሁለት ግቦች ባህርዳር ከተማን አሸናፊ አድርገዋል። ስሑል ሽረዎች ከኢትዮጵያ ቡና ጋር አቻ ከተለያየው ቋሚ…