ጋቶች ፓኖም ሌላኛውን የግብፅ ቡድን ተቀላቀለ

ባለፈው ሳምንት ከ ኤል ጎውና ጋር የተለያየው ኢትዮጵያዊው አማካይ ጋቶች ፓኖም ወደ ሌላው የግብፅ ክለብ በማምራት…

ሴካፋ ከ15 ዓመት በታች | ኬንያ እና ብሩንዲ ሁለተኛ ተከታታይ ድል አስመዘገቡ

በኤርትራ አዘጋጅነት በብቸኝነት በቺቾሮ ስታዲየም እየተካሄደ የሚገኘው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ብሩንዲ እና…

በፌደሬሽኑ እና ስፓይን ስፖርት አማካሪ በጋራ የተዘጋጀው ስልጠና ተጠናቀቀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን እና ስፓይን ስፓርት አማካሪ በጋራ ያዘጋጁት በመጀመርያ የህክምና እርዳታ ላይ ያተኮረ ስልጠና…

አብዱልከሪም ኒኪማ አዲስ ክለብ አግኝቷል

ቡርኪናፏሳዊው የቀድሞ የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋች ካሪም ኒካማ ወደ አርሜንያ አቅንቷል። ከአንድ ዓመት በፊት ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት…

ዲዲዬ ጎሜስ ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ

የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ዲዲዬ ጎሜስ ዳሮሳ ቀጣይ ሳምንት ወደ ኢትዮጵያ ይመጣሉ። ባለፈው ዓመት አጋማሽ ከኢትዮጵያ…

ሴካፋ ከ15 በታች | ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ ተጋጣሚዎቻቸውን በሰፊ ልዩነት አሸንፈዋል

በትናንትናው ዕለት የተጀመረው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ዋንጫ ዛሬም ሲቀጥል ዩጋንዳ እና ሩዋንዳ ተጋጣሚዎቻቸውን በተመሳሳይ ውጤት…

የከነዓን ማርክነህ የሆሮያ ዝውውር ዕክል አጋጥሞታል

ወደ ጊኒው ቻምፒዮን ሆሮያ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ከነዓን ማርክነህ ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ዕክል ገጥሞታል። ባለፈው ወር አጋማሽ…

ሰርዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” ወደ ግብፅ…

ትላንት ከኦርላንዶ ፓያሬትስ የለቀቁት አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” የዛማሌክ አዲስ አሰልጣኝ ሆነው እንደተሾሙ የክለቡ ፕሬዝዳንት ገለፁ።…

አፍሪካ | ሚቾ እና ኦርላንዶ ፓይሬትስ ተለያዩ

ስማቸው ከፈረሰኞቹ ጋር ሲያያዙ የቆዩት ሰርቢያዊው የኦርላንዶ ፓይሬትስ አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን “ሚቾ” ከደቡብ አፍሪካው ክለብ ጋር…

የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ተጀመረ

ዛሬ በአስመራ ቺቾሮ ስታዲየም በተጀመረው የሴካፋ ከ 15 ዓመት በታች ዋንጫ ኬኒያ ስታሸንፍ አዘጋጅዋ ኤርትራ ሽንፈት…