ደደቢት ከፋይናንስ ችግሩ ፋታ አግኝቷል

ባለፉት ቀናት በፋይናንስ ችግር ምክንያት ህልውናው አስጊ ሁኔታ ላይ ደርሶ የነበረው ደደቢት በፕሪምየር ሊጉ እየተወዳደረ እንደሚቆይ…

የደደቢት ህልውና አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል

ደደቢት እግርኳስ ክለብ በፋይናንስ አቅም ማነስ ምክንያት ህልውናውን የማስቀጠል ፈተና ውስጥ ገብቷል። በ1989 ተመስርቶ በ2002 ወደ…

የትግራይ ስታድየም የካፍ ፍቃድ ለማግኘት የሚያስችለው ስራ ተጀመረ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በጠየቀው መሰረት የትግራይ ስታድየም የዓለም አቀፍ ጨዋታዎች ማስተናገድ የሚያስችለውን ፍቃድ ለማግኘት እንቅስቃሴ ተጀመረ።…

የወልዋሎ ተጫዋቾች ልምምድ አቆሙ

የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተጫዋቾች በደሞዝ እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ያለመሟላት ምክንያት ልምምድ አቆሙ። በያዝነው የውድድር ዓመት…

በግብፅ ፕሪምየር ሊግ ሁለቱ ኢትዮጵያውያንን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በግብፅ ፕረምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለቱ ኢትዮጵውያን የሚገኙባቸው ኤል ጎውና (ጋቶች ፓኖም) እና ስሞሃን…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ሁለተኛውን ድል አሳክቷል

ኢትዮጵያ ቡና በሱሌይማን ሎክዋ እና አልሃሰን ካሉሻ ግቦች ደደቢትን 2-0 በመርታት ነጥቡን ወደ ስድስት ከፍ አድርጓል።…

ሪፖርት | መቐለ ወልዋሎን በማሸነፍ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል

በሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ አንድ ጨዋታ ትግራይ ስታድየም ላይ ተስተናግዶ መቐለ 70 እንደርታ ሳሙኤል…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓዲግራት ዩ. ከ መቐለ 70 እንደርታ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሀ ግብር የነገ ብቸኛ ጨዋታ የሆነውን የትግራይ ደርቢ እንደሚከተለው ዳሰነዋል።  በርካታ…

Continue Reading

ሪፖርት | መቐለ ደደቢትን ረቷል

የስያሜ እና የመቀመጫ ለውጥ ያደረጉትን መቐለ 70 እንደርታ እና ደደቢትን ያገናኘው ጨዋታ በመቐለ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል።…

ደደቢት ጋናዊ አጥቂ አስፈረመ

ሁነኛ የአጥቂ ክፍል ተሰላፊን ለማስፈረም በርከት ላሉ ተጫዋቾች የሙከራ ዕድል ሰጥተው የነበሩት ሰማያዊዎቹ ጋናዊው አጥቂ ሻምሱ…