መቐለ ከተማ ለሶስት ተጫዋቾች የሙከራ እድል ሰጥቷል

በዝውውሩ መስኮቱ በስፋት የተንቀሳቀሱት መቐለ ከተማዎች አሁን ደግሞ ለቀድሞ ተጫዋቾቻቸው ኃይለዓብ ኃ/ስላሴ ፣ ቢንያም ደበሳይ እንዲሁም…

ወልዋሎ የሦስት ተጫዋቾችን ውል አድሷል

በዝውውር መስኮቱ በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን እያስፈረመ የሚገኘው ወልዋሎ የፕሪንስ፣ ሳምሶን ተካ እና ኤፍሬም ኃይላትን ውል ማደሱ…

አርዓዶም ገብረህይወት ስለ እግርኳስ ህይወቱ ይናገራል

በ1990ዎቹ አጋማሽ በኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን ባሳየው የተለየ ብቃት ይታወሳል። በፕሪምየር ሊጉም ለትራንስ ኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያ ንግድ…

መቐለ ከተማ ከገብረመድህን ኃይሌ ጋር በይፋ ተፈራረመ

ሰኔ 30 ከአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጋር በይፋ ከተለያዩ በኋላ ብዙም ሳይቆዩ በቃል ደረጃ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…

ወልዋሎ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዝውውር መስኮቱ 7ኛ እና 8ኛ ዝውውሩን አጠናቋል። ደስታ ደሙ እና ሮቤል አስራት ቢጫ…

ኤፍሬም አሻሞ ወልዋሎን ተቀላቅሏል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኤፍሬም አሻሞን የክረምቱ 6ኛ ፈራሚ አድርጓል። በ2008 ክረምት ንግድ ባንክን ለቆ ወደ ደደቢት…

አማራህ ክሌመንት ወደ ወልዋሎ አምርቷል

ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር እንደሚቀጥል የታወቀው ወልዋሎ ዓ.ዩ ግዙፉን የደደቢት ግብ ጠባቂ በእጁ አስገብቷል።  በተጠናቀቀው የውድድር…

አሚኑ ነስሩ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ ከጅማ ጋር የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው አሚኑ ነስሩን አስፈርሟል።  በአማካይ ስፍራ የሚጫወተው አሚኑ በዓመቱ…

ወልዋሎ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈርሟል።  በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ወደ መቐለ ከተማ አምርቶ…

መቐለ ከተማ 5ኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

ገብረመድህን ኃይሌን አሰልጣኝ አድርጎ የመረጠው መቐለ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ያሬድ ሀስንንም የክለቡ 5ኛ…