በስድስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ቅዳሜ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን ለመግጠም መርሐ ግብር የወጣለት ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ወደ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
መቐለ 70 እንደርታ በመርሐ ግብር መቆራረጥ ዙርያ ቅሬታውን ገለፀ
መቐለ 70 እንደርታ ሊጉ መቆራረጡ ቡድኑን እየጎዳው መሆኑን በይፋዊ ደብዳቤ ገለፀ። በዚህ ዓመት መጀመርያ ስያሜው ከመቐለ…
ወልዋሎ ፌዴሬሽኑን ካሳ ጠየቀ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ቅዳሜ ሊያደርገው የነበረው ጨዋታ በመራዘሙ ለተጨማሪ ወጪ በመዳረጉን በመግለፅ የካሳ ክፍያ እንዲከፈለው ጠየቀ።…
ደደቢቶች ከስምንት ቀናት በኋላ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል
በደሞዝ ምክንያት ልምምድ አቋርጠው የነበሩት የደደቢት ተጫዋቾች ዛሬ 10:00 ላይ ወደ ልምምድ ተመልሰዋል። ባለፈው ሳምንት ረቡዕ…
የአሰልጣኞች አስተያየት – ወልዋሎ 1-0 ደቡብ ፖሊስ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ዛሬ መደረግ ሲጀምር በመቐለው ትግራይ ስታድየም ደቡብ ፖሊስን ያስተናገደው ወልዋሎ ዓዲግራት…
ሪፖርት | ወልዋሎ በውድድር ዓመቱ የመጀመርያ ድሉን አስመዝግቧል
ባለፉት ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ሽንፈቶች ያስተናገደው ወልዋሎ ኤፍሬም አሻሞ ባስቆጣራት ብቸኛ ግብ ደቡብ ፖሊስን በማሸነፍ የመጀመርያ…
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ደቡብ ፖሊስ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ኅዳር 22 ቀን 2011 FT ወልዋሎ ዓ/ዩ 1-0 ደቡብ ፖሊስ 36′ ኤፍሬም አሻሞ – ቅያሪዎች…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ደቡብ ፖሊስ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ነገ ወልዋሎ ከ ደቡብ ፖሊስ መቐለ ላይ በሚያደርጉት አንድ ጨዋታ ይጀምራል።…
Continue Readingየደደቢት ከአጋር ድርጅቶት ቃል የተገባለትን ድጋፍ ባለማግኘቱ የተጫዋቾች ደሞዝ ለመክፈል ተቸግሯል
-በፋይናንስ ቀውስ ምክንያት ተጫዋቾቹን ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ተጫዋቾቹ ልምምድ አቁመዋል። የደደቢት እግር ኳስ ክለብ ከቅርብ ጊዚያቶች…
ኢትዮጵያዊያኑን ያገናኘው ጨዋታ በፔትሮጄት አሸናፊነት ተጠናቋል
ሁለቱ ኢትዮጵውያን የሚገኙባቸው ክለቦች ፔትሮጀት እና ስሞሃን ያገናኘው ጨዋታ በፔትሮጀት አሸናፊነት ተጠናቋል። ሽመልስ በቀለ በጨዋታው ደምቆ…