​ሪፖርት | መቐለ ከተማ ደረጃውን ያሻሻለበትን ድል አስመዝግቧል

በ10ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ድሬዳዋ ከተማን ያስተናገደው መቐለ ከተማ 2-0 በማሸነፍ ደረጃውን…

ሪፖርት | መቐለ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ

በ8ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ከተማ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ኣዳማ ከተማን ያስተናገደበት ጨዋታ 1-1 በሆነ…

​ሪፖርት | ደደቢት ወደ አሸናፊነት ተመልሷል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 6ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መሀከል ትግራይ ስታድየም ላይ የተደረገው የመቐለ ከተማ እና የደደቢት ጨዋታ…

​አሰልጣኝ አብርሀም ተክለኃይማኖት የታዳጊዎች እግርኳስ ትምህርት ቤት ሊከፍቱ ነው

የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም ተክለኃይማኖት በያዝነው ዓመት በመቐለ የእግርኳስ ትምህርት ቤት ለመክፈት በዝግጅት…

ሪፖርት | ወልዋሎ ወደ ሊጉ መሪነት የመለሰውን ድል ኢትዮጵያ ቡና ላይ አስመዝግቧል

በ5ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሊጉ አናት ላይ የገኙ የነበሩ ክለቦችን ያገናኘው ጨዋታ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ…

​ሪፖርት | መቐለ ከተማ የሊጉ የመጀመርያ 3 ነጥቡን አሳክቷል

በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሜዳው ትግራይ ስታድየም ጅማ አባ ጅፋርን የገጠመው መቐለ ከተማ የውድድር ዘመኑን…