በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመሩት ምዓም አናብስት ልምምድ ጀምረዋል። በአስከፊው ጦርነት ምክንያት ላለፉት ዓመታት ከሀገር አቀፍ ጨዋታዎች…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ምዓም አናብስት ስብስባቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል
መቐለ 70 እንደርታ አማካዩን ለማስፈረም ተስማማ። በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ላይ ከሚገኙ ክለቦች በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሰው…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ የመስመር ተጫዋቹን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል
ሽመክት ጉግሳ ከስድስት ዓመታት የፋሲል ከነማ ቆይታ በኋላ አዲስ አዳጊውን ክለብ ተቀላቀሏል። ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ…
መቐለ 70 እንደርታ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምቷል
ምዓም አናብስት በሴራሊዮናዊ ግብ ጠባቂ ስብስቡን ማጠናከር ቀጥሏል። ቀደም ብለው የነባሮቹን ውል በማራዘም ስምንት ተጫዋቾች ወደ…
ስሑል ሽረዎች የነባር ተጫዋቾች ውል አራዘሙ
አስራ አንድ ተጫዋቾች ከስሑል ሽረ ጋር ለመቀጠል ተስማምተዋል። ቀደም ብለው ወደ ዝውውሩ በመግባት አምስት ተጫዋቾችን ለማስፈረም…
ወልዋሎዎች ሁለት ተጫዋቾችን ለማስፈረም ተስማሙ
ሁለት ተጫዋቾች ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሰዋል። ቀደም ብለው በረከት አማረ፣ ሰለሞን ጌታቸው እና ጋናዊው ቃሲም ራዛቅን…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ አጥቂ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
በፋሲል ከነማ የእስካሁኑን የእግርኳስ ህይወቱን ያሳለፈው አጥቂ ወደ አዲስ አዳጊዎቹ ሊያመራ ነው። ከአንድ ዓመት ቆይታ በኋላ…
መቐለ 70 እንደርታዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አገባደዱ
ምዓም አናብስት ስብስባቸውን በማጠናከሩ ቀጥለዋል። አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሀዬን በመንበሩ የሾሙት መቐለ 70 እንደርታዎች በቀጣዩ ዓመት ለሚሳተፉበት…
ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል
ስሑል ሽረዎች ሦስት ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው ለመቀላቀል ተስማምተዋል። ቀደም ብለው ጋናዊው ተከላካይ ሱሌይማን መሐመድና ዩጋንዳዊው አጥቂ…
ሰለሞን ሀብቴ ወደ ምዓም አናብስት ለመመለስ ተስማማ
መቐለ 70 እንደርታ የቀድሞው ተጫዋቹን ለማስፈረም ሲስማማ የነባር ተጫዋቾች ውል አራዝሟል። ቀደም ብለው የቦና ዓሊን ዝውውር…