መቐለ ከተማ ከገብረመድህን ኃይሌ ጋር በይፋ ተፈራረመ

ሰኔ 30 ከአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጋር በይፋ ከተለያዩ በኋላ ብዙም ሳይቆዩ በቃል ደረጃ ከአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ…

ወልዋሎ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዝውውር መስኮቱ 7ኛ እና 8ኛ ዝውውሩን አጠናቋል። ደስታ ደሙ እና ሮቤል አስራት ቢጫ…

ኤፍሬም አሻሞ ወልዋሎን ተቀላቅሏል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ኤፍሬም አሻሞን የክረምቱ 6ኛ ፈራሚ አድርጓል። በ2008 ክረምት ንግድ ባንክን ለቆ ወደ ደደቢት…

አማራህ ክሌመንት ወደ ወልዋሎ አምርቷል

ከአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ጋር እንደሚቀጥል የታወቀው ወልዋሎ ዓ.ዩ ግዙፉን የደደቢት ግብ ጠባቂ በእጁ አስገብቷል።  በተጠናቀቀው የውድድር…

አሚኑ ነስሩ ወደ መቐለ ከተማ አምርቷል

መቐለ ከተማ ከጅማ ጋር የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን የሆነው አሚኑ ነስሩን አስፈርሟል።  በአማካይ ስፍራ የሚጫወተው አሚኑ በዓመቱ…

ወልዋሎ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈረመ

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ ዳንኤል አድሓኖምን አስፈርሟል።  በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ወደ መቐለ ከተማ አምርቶ…

መቐለ ከተማ 5ኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

ገብረመድህን ኃይሌን አሰልጣኝ አድርጎ የመረጠው መቐለ ከተማ በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። ያሬድ ሀስንንም የክለቡ 5ኛ…

መቐለ ከተማ 3 ተጫዋቾች አስፈርሟል

መቐለ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዝውውር ማጠናቀቁ ታውቋል። ዮናስ ገረመው፣ ሳሙኤል ሳሊሶ እና ቢያድግልኝ ኤልያስ ለክለቡ የፈረሙ…

ወልዋሎ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረመ

በሊጉ ሁለተኛ የውድድር ዘመኑን ለመጀመር እየተዘጋጀ የሚገኘው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ብርሀኑ ቦጋለ ከረጅም…

ወልዋሎ የተጫዋቾቹን ውል አድሷል

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ውላቸውን ያጠናቀቁ 4 ተጫዋቾችን ውል አድሷል።  በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ኤሌክትሪክን ለቆ ወደ ክለቡ…