ስሑል ሽረ ጋናዊ የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የቀጠሩት…
ማቲያስ ኃይለማርያም
መቐለ 70 እንደርታ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ምዓም አናብስት ጋናዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መቐለ 70…
ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ቻምፒዮኖቹ ወደ ዝውውር ገብተዋል የወቅቱ የሊጉ ቻምፒዮን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አገባደደ። ቢኒያም ካሳሁን…
የኬኒያ ፖሊስ አቋሙን ሊፈትሽ ነው
የኢትዮጵያ ቡና ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታ ሲያመቻች የመጀመርያውን ዙር ጨዋታ በሜዳው ለማስተናገድም በጥሩ ሂደት ላይ ይገኛል።…
ሪፖርት | ሀምራዊ ለባሻቹ ወደ ዋንጫው አንድ እርምጃ የሚያስጠጋቸው ወሳኝ ድል ተጎናፀፉ
ሁለት አዲስ አዳጊ ቡድኖች ያገናኘው ጨዋታ ሻሸመኔ ከተማን ወደ ከፍተኛው ሊጉ ሲሸኝ ንግድ ባንክ ወደ ዋንጫው…
የውጣ ውረድ ዘመን ፍፃሜን ፍለጋ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊጠናቀቅ የቀናት ዕድሜ ብቻ ቀርተውታል ፤ በሰንጠረዡ አናት የሊጉን ክብር ለመቆናጠጥ የሚደረገው ትንቅንቅ…
ኢትዮጵያዊው ተጫዋች ወደ ጋናው ክለብ ?
አሻንቲ ኮቶኮ ለአቡበከር ናስር የሙከራ ዕድል እንዳመቻቸ ጋና ሶከር ኔት ዘግቧል። ከደቡብ አፍሪካው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ ያለውን…
መረጃዎች | 114ኛ የጨዋታ ቀን
ከ18 ዓመታት በኋላ ጊዮርጊስን አሸንፎ ከጦሩ ለማምለጥ ወደ ሜዳ የሚገባው ንግድ ባንክ እና የመጀመሪያው ወራጅ ክለብ…
“ስለ አቡበከር ናስር ማውራት አልፈልግም”
ኢትዮጵያዊው ከብራዚላውያኑ ጋር ያለው እህል ውሃ ያበቃ ይመስላል….. ከወራት በፊት በሰጡት መግለጫ ላይ ኢትዮጵያዊው አቡበከር ናስር…
መረጃዎች| 113ኛ የጨዋታ ቀን
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ፤ በዋንጫ ፉክክሩ ትልቅ ትርጉም ያለውን ጨዋታ ጨምሮ…