መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹን ውል ለማራዘም ተስማማ። መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹ አሸናፊ ሀፍቱን ለተጨማሪ…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ኢትዮጵያ ቡና ወሳኙን ጨዋታ በሜዳው እንደሚያደርግ አስታወቀ
ቡናማዎቹ የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ የሜዳ ላይ ጨዋታቸውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም እንደሚያደርግ በማኅበራዊ ገፃቸው ይፋ…

ምዓም አናብስት የቀድሞ ተጫዋቾቻቸውን ለማስፈረም ተስማሙ
መቐለ 70 እንደርታ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው ሸሪፍ መሐመድ እና ያሬድ ከበደን ለማስፈረም የተስማሙት…

ወልዋሎ አንድ ተጫዋች ሲያስፈርም ምክትል አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርቧል
ቀደም ብሎ ወላይታ ድቻን ለመቀላቀል ተስማምቶ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ አምርቷል። ከዓመታት በኋላ በተመለሱበት ሊግ ጠንካራ…

ያሬድ ከበደ ወደ ቀድሞ ክለቡ ለመመለስ ተስማማ
መቐለ 70 እንደርታ የቀድሞ ተጫዋቹን ለማስፈረም ተስማማ። በትናንትናው ዕለት ጋናዊው ተከላካይ ሸሪፍ መሐመድን ያስፈረሙት መቐለ 70…

ስሑል ሽረ የመጀመርያ ፈራሚውን ለማግኘት ተቃርቧል
ስሑል ሽረ ጋናዊ የመሀል ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምቷል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የቀጠሩት…

መቐለ 70 እንደርታ ወደ ዝውውሩ ገብቷል
ምዓም አናብስት ጋናዊውን ተከላካይ ለማስፈረም ተስማምተዋል። ቀደም ብለው አሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየን በዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት መቐለ 70…

ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀቀ
ቻምፒዮኖቹ ወደ ዝውውር ገብተዋል የወቅቱ የሊጉ ቻምፒዮን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አገባደደ። ቢኒያም ካሳሁን…