የወንድወሰን በለጠ ሁለት ግቦች ባህርዳር ከተማን አሸናፊ አድርገዋል። ስሑል ሽረዎች ከኢትዮጵያ ቡና ጋር አቻ ከተለያየው ቋሚ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
መረጃዎች | 32ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ ሳምንት ነገ ፍፃሜውን ያገኛል፤ የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ መርሃግብሮችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል። ወላይታ ድቻ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ተጋርተዋል
የዕለቱ የመጀመርያ ጨዋታ ጎል ሳይቆጠርበት በአቻ ውጤት ፍጻሜውን አግኝቷል። ሲዳማ ቡናዎች በባህር ዳር ከተማ ሽንፈት ካስተናገደው…
መረጃዎች | 30ኛ የጨዋታ ቀን
በ8ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሲዳማ ቡና ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ…
ሪፖርት | አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
አርባምንጭ ከተማ ወልዋሎን በመርታት ደረጃውን ያሻሻለበት ድል አስመዝግቧል። አርባምንጭ ከተማዎች በቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ…
ወልዋሎ ዓ.ዩ አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል
አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም በነገው ዕለት ቡድናቸውን ይመራሉ። ቀደም ብለን ወልዋሎዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ፀጋዬ ኪዳነማርያምን አዲሱ አሰልጣኝ…
ሪፖርት | ዋልያዎቹ ከአፍሪካ ዋንጫ ውጭ መሆናቸው ተረጋግጧል
የታንዛንያ ብሔራዊ ቡድን ከ18 ዓመታት ቆይታ በኋላ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ረቷል። ታንዛንያዎች ባደረጓቸው ፈጣን ጥቃቶች የጀመረው…
ቢጫዎቹ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሰዋል
ወዋሎዎች የቀድሞ አሰልጣኛቸውን ዳግም በኋላፊነት ለመሾም ተቃርበዋል። ቀደም ብለው ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር በስምምነት የተለያዩት እና…
የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ዛሬ ይጀምራል
በታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ኢትዮጵያ የተወከለችበት የካፍ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ዛሬ በሞሮኮ ይጀመራል። አራተኛው የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ…
ቢጫዎቹ በዛሬው ጨዋታ በማን ይመራሉ ?
ሁለቱ አሰልጣኞች በጋራ ወልዋሎን በዛሬው ጨዋታ እንዲመሩ ይጠበቃል። ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ አሸናፊ በቀለ ጋር የተለያዩት ወልዋሎዎች…