የቀድሞ የመቻል ተጫዋች ወደ ዌልስ አቅንቷል

በመቻል የስድስት ወራት ቆይታ የነበረው የመስመር ተጫዋች የዌልሱን ክለብ ተቀላቅሏል። ከዓመታት በፊት በዌልስ ሁለተኛ የሊግ እርከን…

ኢትዮጵያ ሁለት ቀጠናዊ ውድድሮች የማዘጋጀት ኃላፊነት ተሰጣት

ሴካፋ በኬንያ ሞምባሳ እያካሄደው ባለው ጠቅላላ ጉባኤ በዚህ ዓመት የተለያዩ ውድድሮች እንዲያዘጋጁ የመረጣቸው ሀገራት ይፋ አድርጓል።…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች

ወደ ግማሽ ፍፃሜው የሚያልፍ የመጨረሻው ክለብ የሚለይ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። የከፍተኛ ሊጉ መሪ አርባምንጭ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ነገም ይቀጥላሉ ፤ ፋሲል ከነማና ኢትዮጵያ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜው ለማለፍ…

ትውልደ ኢትዮጵያዊው ወደ ዌልሱ ክለብ አምርቷል

ልዑል ወርቅነህ በነፃ ዝውውር ወደ ዌልሱ ክለብ ማቅናቱ ታውቋል። ላለፉት ስድስት ወራት በእንግሊዝ ታችኛው ዲቪዝዮን ክለብ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች

ዛሬ በተካሄደ አንድ ጨዋታ የጀመረው አራተኛው ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ነገ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይቀጥላል፤ ኢትዮጵያ መድንን…

የአቡበከር ናስር አሁናዊ ሁኔታ

አሰልጣኝ ሩላኒ ማክዌና በአቡበከር ናስር ቀጣይ ዕጣ ፈንታ ዙርያ አስተያየት ሰጥተዋል። ከሳምንታት በፊት የደቡብ አፍሪካው ክለብ…

የኢትዮጵያ ዋንጫ መረጃዎች

የአራተኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ ነገ በሚደረግ አንድ ጨዋታ ይጀመራል፤ የሩብ ፍፃሜው የመክፈቻ ጨዋታ የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…

የግብፁ ክለብ የአቤል ያለው ዝውውር ማጠናቀቁን ይፋ አደረገ

የግብፁ ክለብ ‘Zed’ ወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አቤል ያለው ማስፈረሙ…

መረጃዎች| 61ኛ የጨዋታ ቀን

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…