የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአስራ አንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ሲካሄዱ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። ድሬዳዋ…
ማቲያስ ኃይለማርያም

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ሀዋሳ ከተማ
ሀዋሳ ከተማ ከአምስት ተከታታይ ሽንፈቶች አገግመው ወደ ድል ከተመለሱበት ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ለሶከር ኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ አንደኛው የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ቀርበዋል። ወላይታ ድቻ…

መረጃዎች| 42ኛ የጨዋታ ቀን
የአስራ አንደኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ ይጀምራሉ፤ የሳምንቱ መክፈቻ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርቧል…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ የዓመቱ ምርጥ ሴት ተጫዋች ሆና ተመረጠች
ከኢትዮጵያን ቤተሰቦች የተገኘችው ናኦሚ ግርማ የ ዩኤስ አሜሪካ ምርጥ ሴት ተጫዋች ተብላ በመመረጥ አዲስ ታሪክ ፅፋለች።…

መረጃዎች| 41ኛ የጨዋታ ቀን
የአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ይገባደዳል፤ የዕለቱን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወልቂጤ ከተማ…

መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን
የአስረኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ቀጥለው ይካሄዳሉ ፤ ጨዋታዎቹን አስመልክተን ያሰናዳናቸው መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበናል። ኢትዮጵያ መድን ከ…

መረጃዎች | 39ኛ የጨዋታ ቀን
የአስረኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተንላችኋል። መቻል ከ ሀዋሳ ከተማ ከመሪዎቹ ተርታ የሚገኙት መቻሎችና…

መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን
በገና ዋዜማ የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀምበርቾ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…