መረጃዎች | 5ኛ የጨዋታ ቀን

ነገ በሚከናወኑት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አሰናድተናል። ሊጉ ነገ በሁለተኛ ሳምንት…

ሦስቱ ተጫዋቾች ከሀገራቸው ስብስብ ውጪ ሆነዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጫወቱት ሦስቱ ዩጋንዳዊያን በመጨረሻው የብሔራዊ ቡድን ዝርዝር ውስጥ ሳይካተቱ ቀርተዋል። በጊዜያዊ አሰልጣኝ ሞርሌይ…

የዋልያዎቹ ቀጣይ አሰልጣኝ ?

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ለብሔራዊ ቡድኑ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዋና አሰልጣኙ…

ሦስት የውጪ ተጫዋቾች ሀገራቸውን እንዲያገለግሉ ጥሪ ደርሷቸዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጫወቱ ሦስት የውጪ ተጫዋቾች ለብሔራዊ ቡድን ጥሪ ተደርጎላቸዋል። ቀደም ብሎ አሰልጣኝ ሰርጅዮቪች ሚሎቲን ሚቾን…

ሪፖርት| ፈረሰኞቹ ዓመቱን በድል ጀምረዋል

የዓምና ሻምፒዮኖቹ ጊዮርጊሶች ወልቂጤ ላይ አራት ግቦች በማስቆጠር ድል ተጎናፅፈዋል። ተመጣጣኝ ፉክክር በታየበት የመጀመርያው አጋማሽ የሁለቱም…

የሀዋሳ እና የፋሲል ጨዋታ ሦስት አቻ ተጠናቋል

ስድስት ግቦች በተቆጠሩበት እና ማራኪ እንቅስቃሴ በታየበት ጨዋታ ኃይቆቹ እና ዐፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል። በሁለቱም ቡድኖች በኩል…

ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ በመጀመርያው ሳምንት ድል አድርጓል

የአሰልጣኝ አስራት አባተ ውጤታማ ቅያሪ ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ሀምበሪቾን በመርታት ሙሉ ሦስት ነጥብ እንዲያሳኩ አስችሏል። ሁለት…

ፈረሰኞቹ አራት ታዳጊዎችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድገዋል

ሻምፒዮኖቹ አራት ተጫዋቾችን ወደ ዋናው ቡድን ቀላቅለዋል። ሁለት የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫዎችን በተከታታይ ያሳኩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከሃያ…

የዓለም ዋንጫ በአፍሪካ ምድር ይካሄዳል

የዓለም ዋንጫ ከሃያ ዓመታት ቆይታ በኋላ በአፍሪካ ምድር ለመካሄድ ተቃርቧል። ሞሮኮ ፣ ፖርቹጋል እና ስፔን የ2030…

ጉዳት ላይ ያሉ የቡናማዎቹ ተጫዋቾች የሚመለሱባቸው ቀናት ታውቀዋል

ኢትዮጵያ ቡና እስከቀጣዩ ወር አጋማሽ ድረስ በጉዳት ላይ የሚገኙ አምስት ተጫዋቾቹን ግልጋሎት እንደሚያገኝ ተገልጿል። በአዲሱ ሰርብያዊ…