ፈረሰኞቹ ከቀያይ ሰይጣኖቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የሚካሄድበት ስታዲየም የት እንደሆነ ለማጣራት ሞክረናል። በመጀመርያው ዙር የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ኢትዮጵያ መድን የውጪ ዜጋ አስፈርሟል
ኢትዮጵያ መድን ናይጀሪያዊውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። በለቀቁባቸው ተጫዋቾች ምትክ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈርም እና የነባሮቹን…

ኃይቆቹ ዩጋንዳዊውን ግብ ጠባቂ አስፈርመዋል
ሀዋሳ ከተማ የቀድሞውን የፈረሰኞቹ ተጫዋች በስብስቡ ማካተት ችሏል። የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም…

አዲሱ የመቻል ፈራሚ የብሔራዊ ቡድን ጥሪ ደርሶበታል
ከወራት በፊት መቻል የተቀላቀለው ዩጋንዳዊ ግብ ጠባቂ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ ደረሰው። ከወራት…

ኢትዮጵያ መድኖች ተከላካይ አስፈረሙ
በአሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ የሚመሩት ኢትዮጵያ መድኖች የቀድሞ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል። በአዳማ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በማድረግ ላይ…

ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያውያን አዲስ ክለብ ተቀላቀሉ
በቻምፒየንስ ሊግ ቅድመ ማጣርያ ተጫውቶ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊ አዲስ ክለብ ተቀላቀለ። ከሳምንታት በፊት ሞልደ ባደረገው የቻምፒየንስ…

ቡናማዎቹ አዲስ አጥቂ ወደ ቡድናቸው ሊቀላቅሉ ነው
ኢትዮጵያ ቡና ዩጋንዳዊው አጥቂ ለማስፈረም ተስማምቷል። በሰርብያዊው አሰልጣኝ እየተመሩ በአዳማ ዝግጅታቸው በማድረግ የሚገኙት ኢትዮጵያ ቡናዎች ዩጋንዳዊው…

አዲስ ወርቁ ወደ አል ሂላል አምርቷል
የሱዳኑ ታላቅ ክለብ ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ምክትል አሰልጣኙ አድርጎ መቅጠሩን አስታወቀ። በትናንትናው ዕለት ከፈረሰኞቹ ጋር መለያየቱን በማሕበራዊ…