ባህርዳር ከተማ ወላይታ ድቻን አንድ ለባዶ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የብር ሜዳሊያ በመረከብ አጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በተመሳሳይ…
ማቲያስ ኃይለማርያም

መረጃዎች | ያለመውረድ ፍልሚያው ፍፃሜ
ነገ ሦስተኛውን ወራጅ የሚለዩትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ…

መረጃዎች | 111ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ መደረግ ይቀጥላሉ። በነገው ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎች…

የባህል እና ስፖርት ሚኒስተር እንዲሁም የእግርኳስ ፌዴሬሽን አመራሮች በመቐለ ጉብኝት አድርገዋል
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝደንት አቶ ኢሳያስ ጂራ እና የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌደሬሽን ፕሬዝዳንት አቶ ነጋ አሰፋ…

መረጃዎች| 110ኛ የጨዋታ ቀን
በነገው ዕለት በሚካሄዱ ሁለት የ29ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን መረጃዎች አቅርበናል። ለገጣፎ…

መረጃዎች| 109 የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገም ሲቀጥሉ ሁለቱን ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። አዳማ…

ዋልያዎቹ ለዓለም ዋንጫ ማጣርያ የተመደቡበት ቋት ይፋ ሆነ
ከዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል በፊት ይፋ የሚሆነው የተሳታፊዎች ቋት ተገልጿል። ፊፋ አሜሪካ ፣ ካናዳ እና…

መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ…

መቐለ 70 እንደርታ ወደ ልምምድ ተመልሷል
የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ መቐለ 70 እንደርታዎች ልምምድ ጀምረዋል። ምዓም አናብስት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የነበራቸው…

አዲሶቹ የዋልያዎቹ ተመራጮች ስለመጀመርያው የብሔራዊ ቡድን ጥሪያቸው ምን ይላሉ ?
በዘንድሮ የውድድር ዓመት ጥሩ ብቃት አሳይተው ለመጀመርያ ጊዜ ሀገራቸውን ለመወከል ጥሪ የቀረበላቸውን ሦስት ተጫዋቾች ሀሳብ ትናንት…