የባህር ዳር ከተማ እና አርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ተፈፅሟል። አዞዎቹ በፈረሰኞቹ ከተረታው…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ የአዳማ ቆይታውን በተከታታይ ድል ደምድሟል
ወላይታ ድቻ እና ለገጣፎ ለገዳዲን ያገናኘው የ22ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ በጦና ንቦች ሁለት ለባዶ አሸናፊነት ተጠናቋል።…

የትግራይ ክለቦች ወደ ውድድር እንዲመለሱ የድጋፍ ጥሪ ቀርቧል
የትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን የባለድርሻ አካላት ትብብር ጠይቋል። የትግራይ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስሩ የሚገኙና በፕሪምየር ሊግ ፣…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ በጎል ተንበሽብሸው ወደ ድል ተመልሰዋል
አምስት ግቦች በተቆጠሩበት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን አራት ለአንድ አሸንፏል። ኢትዮጵየ ቡናዎች ከመጨረሻው ጨዋታ ቋሚ…

ሪፖርት| ፈረሰኞቹ አዞዎቹን ረቱ
ጠንካራ ፉክክር በታየበት ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚው አርባምንጭ ከነማን አንድ ለባዶ አሸንፏል። አዞዎቹ ከባለፈው ሳምንት ስብስብ…

ሪፖርት | 21ኛው ሳምንት በአቻ ውጤት ተጀምሯል
ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና በተገናኙበት የሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ 0-0 ተለያይታዋል። ለገጣፎዎች ባለፈው ሳምንት ከተሸነፈው ስብስብ…

ሪፖርት | በሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ ፈረሰኞቹ ዐፄዎቹን ረተዋል
በጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ በነበረው ፍልሚያ ቅዱስ ጊዮርጊሶች በእስማኤል ኦሮ-አጎሮ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፈዋል። ፈረሰኞቹ ባለፈው…

ሪፖርት | መቻል ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሷል
የዳዊት ማሞ የመጨረሻ ደቂቃ የቅጣት ምት ጎል መቻልን ሙሉ ሦስት ነጥብ አስጨብጣለች። መድኖች ከወላይታ ድቻው ጨዋታ…

ስለ ሓይራ ኩሓ ስፖርተኞች ማሕበር በጥቂቱ
እግርኳስ ከስፖርትነት ባለፈ ለማህበራዊ አገልግሎቶች ያለውን ፋይዳ ማሳያ ይሆን ዘንድ በበጎ ምግባር ላይ ከተሰማሩ ማህበራት መካከል…