ሁለት ላለመውረድ እየተፋለሙ የሚገኙትን ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ለገጣፎ ለገዳዲ ባለፈው ሳምንት ከተሸነፈው ስብስብ…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ የዋንጫ ተፎካካሪነታቸውን ያስቀጠሉበት ድል አስመዘገቡ
በ19ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመርያ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማን የገጠመው ባህር ዳር ከተማ ነጥቡን ከመሪው ያስተካከለበትን ድል…

ሪፖርት| የኃይቆቹ የድል ጉዞ ቀጥሏል
አምስት ግቦች በተመዘገቡበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማዎች ሰራተኞቹን አሸንፈዋል። ሀይቆቹ ባለፈው ሳምንት ካሸነፈው ስብስባቸው አብዱልበሲጥ ከማልን በአዲሱ…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከመመራት ተነስተው ነብሮቹን ረተዋል
ድሬዳዋ ከተማ በቢኒያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ጎሎች ሀድያ ሆሳዕናን 2-1 አሸንፏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባለፈው ሳምንት…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ በፕሪምየር ሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ አፄዎቹን አሸንፈዋል
ተጠባቂው በነበረው ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ ፋሲል ከነማን 2-1 በማሸነፍ ከመሪው ጋር ያለውን ልዩነት ወደ…

ሪፖርት | ፈረሰኞቹ ነጥብ ጥለዋል
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡናን ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊሶሽ ከአሸናፊው ስብስባቸው…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን በፉክክሩ ገፍቶበታል
ኢትዮጵያ መድኖች መድኖች ከመሪው ቅዱስ ግዮርጊስ ጋር ያላቸው የነጥብ ልዩነት ወደ አምስት የመለሱበትን ድል አርባምንጭ ከተማ…

የትግራይ ክልል ክለቦችን የተመለከተው ውይይት ተደርጓል
የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን በስሩ ያሉ ክለቦች ውሳኔያቸውን የሚያሳውቁበትን ቀነ ገደብ አስቀመጠ። ላለፉት ዓመታት በተደረገው ጦርነት…

የዋልያዎቹ የሞሮኮ ቆይታ ያለነጥብ ተጠናቋል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በጊኒ አቻው ሁለተኛ ሽንፈት አስተናግዶ ሦስት ነጥብ ላይ ለመቆም ተገዷል። በዛሬው ጨዋታ አሰልጣኝ…

የትግራይ ክልል እግርኳስ ፌዴሬሽን ጥሪ አቅርቧል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የነበሩት የትግራይ ክልል ክለቦች በወሳኝ ጉዳዮች ዙርያ ለመወያየት ቀጠሮ ይዘዋል። የትግራይ እግርኳስ…