በታላቁ የሸገር ደርቢ የሚከፈተው የ18ኛው ሳምንት ነገ ይጀምራል፤ በዕለቱ የሚከናወኑ ጨዋታዎችን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ሪፖርት | የዳዊት ተፈራ ድንቅ ግብ መድንን ጣፋጭ ድል አጎናፅፋለች
ኢትዮጵያ መድን ስድስተኛ ተከታታይ ድሉን በማስመዝገብ በአልቀመስ ባይነቱ ቀጥሏል። ሀድያ ሆሳዕናዎች በወልዋሎ ሽንፈት ካስተናገደው ቋሚ አሰላለፍ…

መረጃዎች | 69ኛ የጨዋታ ቀን
በጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ዕለት የሚካሄዱ ተጠባቂ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀዲያ ሆሳዕና ከ መድን የጨዋታ ሳምንቱ…

በግብፁ ክለብ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ አጥቂ አሁናዊ ሁኔታ…
አቤል ያለው ከጊዛው ክለብ ጋር ያለው እህል ውሃ ያበቃ ይሆን? ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከስድስት ዓመታት…

መረጃዎች | 68ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወልዋሎ ዓ.ዩ…

መረጃዎች | 67ኛ የጨዋታ ቀን
በ17ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጦና…

ሪፖርት | ምዓም አናብስት እና አዞዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
የጨዋታ ሳምንቱ መክፈቻ መርሐግብር በአቻ ውጤት ተጠናቋል። መቐለ 70 እንደርታዎች አዳማ ከተማን ካሸነፈው ቋሚ አሰላለፍ ሶፎንያስ…

መረጃዎች | 66ኛ የጨዋታ ቀን
የ17ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ…

መረጃዎች | 65ኛ የጨዋታ ቀን
የ16ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ የጨዋታ ሳምንቱ መቋጯ የሆኑ መርሀ-ግብሮች አስመልክተን ያዘጋጀናቸው መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

መረጃዎች | 64ኛ የጨዋታ ቀን
የጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ ፍልምያ ጨምሮ በ16ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።…