ሚካኤል ደስታ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል

ላለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት መቐለ 70 እንደርታን በአምበልነት የመራው ሚካኤል ደስታ ከክለቡ ጋር ተለያይቶ ለስሑል ሽረ…

ኒጀሮች የአቋም መለክያ ጨዋታ አደረጉ

ቀጣይ የኢትዮጵያ ተጋጣሚ ኒጀር የአቋም መለኪያ ጨዋታ ስታደርግ ከቀናት በኃላም ሁለት ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ ይዛለች። በአፍሪካ…

የሴቶች ገፅ | ኢንስትራክተር ሕይወት አረፋይነ ከትናንት እስከ ዛሬ…

ለብዙዎች አርዓያ መሆን የሚችለው የአሰልጣኝ ህይወት አረፋይነ የእግርኳስ ጉዞ ፣ የህይወት ተሞክሮ እና የወደፊት ህልም በሴቶች…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ኤሌክትሪክ አራት ተጫዋቾች አስፈረመ

የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ የሆኑት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ያለፉትን ሁለት የውድድር ዓመታት ከአዳማ…

ወልቂጤ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ

በዝውውር መስኮቱ የነባር ተጫዋቾች ውል በማደስ እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማዘዋወር የቆዩት ሠራተኞቹ አሁን ደግሞ ተስፋ የተጣለበት…

አዲሱ የኒጀር አሰልጣኝ ለኢትዮጵያው ጨዋታ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ኒጀር ስብስቧን ይፋ አድርጋለች። በአፍሪካ ዋንጫ የሞድቦ ማጣርያ የመጀመርያዎቹ ሁለት ጨዋታዎቿን በአይቮሪኮስት እና ማዳጋስካር…

አሰልጣኝ ሕይወት አረፋይነ ከጨዋታ በፊት የምታደርገው ነገር ምንድነው ?

“በገድ ወይም በአጉል እምነት የማምን ሰው አይደለሁም” አሰልጣኝ ሕይወት አረፋይነ በእግርኳስ ዙርያ የሚሰሙ አጉል እምነቶች ወይም…

ምዓም አናብስት ጋናዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማሙ

ባለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከታዩ ጥሩ የውጭ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ጋናዊው ዳንኤል…

ስሑል ሽረ አማካይ አስፈረመ

ተስፈኛው አማካይ ቃልአብ ጋሻው ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። በዝውውር መስኮቱ ዘግይተው በመግባት በርካታ ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው…

አሰልጣኝ ብርሃኑ ባዩ የት ይገኛል?

በቅርብ ጊዜያት ከዕይታ የራቁ የእግርኳስ ሰዎችን በምናቀርብበት አምዳችን በኤሌክትሪክ ከተጫዋችነት እስከ አሰልጣኝነት ለረዥም ዓመታት አገልግሎ ያለፉትን…