መቐለ 70 እንደርታ ተከላካይ አስፈረመ

በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት መቐለ 70 እንደርታዎች ግዙፉን ማሊያዊ ተከላካይ አስፈርመዋል። በዚህ ክረምት ከበርካታ ተከላካዮች…

ወልዋሎዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል

ባለፉት ሁለት ሳምንታት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ አድርገው ስድስት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ለተጫዋቾቻቸው ጥሪ አድርገዋል። ክለቡ ተጫዋቾቹ…

ስሑል ሽረ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ስሑል ሽረዎች የሁለት ቁልፍ ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዘመዋል። ዲዲዬ ለብሪ ካራዘሙት መካከል ነው። ከሦስት ዓመት በፊት ለኢትዮ…

ስሑል ሽረዎች ተጫዋች ማስፈረማቸውን ቀጥለዋል

ቀደም ብሎ ወደ አዳማ ከተማ ለማምራት ተስማምቶ የነበረው ታሪክ ጌትነት ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ከደደቢት የረጅም…

ወልዋሎዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ

ባለፈው ሳምንት አራት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቢጫ ለባሾቹ ሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾች ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። የመጀመርያው ፈራሚ የመስመር…

መስፍን ታፈሰ ነገ ብሔራዊ ቡድኑን ይቀላቀላል

በኢኳቶርያል ጊኒ በሙከራ ላይ የሚገኘው መስፍን ታፈሰ ነገ ብሔራዊ ቡድኑን ይቀላቀላል። ባለፈው ወር ወደ ኢኳቶርያል ጊኒው…

አሰልጣኝ ብርሃኔ ገብረእግዚአብሔር የት ይገኛሉ?

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለረጅም ዓመታት ካሰለጠኑ አንጋፋ አሰልጣኞች መካከል ስማቸው ይጠራል። በአሰልጣኝነት ጊዜያቸው ኪራይ ቤቶች፣ ኢትዮጵያ…

ወልዋሎዎች አራት ተጫዋቾች አስፈረሙ

እስካሁን ድረስ የዝውውር እንቅስቃሴ ካልጀመሩ ክለቦች ውስጥ የነበሩት ቢጫ ለባሾቹ ወደ ዝውውር ገብተዋል። አማካዩ ዳንኤል ደምሴ፣…

አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀ የት ይገኛል?

በተለያዩ ምክንያቶች ከእግርኳስ የራቁ ግለሰቦች የምናቀርብበት የት ይገኛሉ አምዳችን ባለፈው ሳምንት የወጣቱ አሰልጣኝ ምንተስኖት ጌጡ ወቅታዊ…

ወልዋሎ አዲስ ሥራ አስከያጅ ቀጠረ

አቶ ሚካኤል ዓምደመስቀል አዲሱ የወልዋሎ ሥራ አስከያጅ ሆነው በይፋ ቦታውን ተረክበዋል። ላለፉት ዓመታት በተለያዩ ሹመቶች በደደቢት…