በወልዋሎ ከሚገኙ ወጣቶች አንዱ የሆነው እና ዘንድሮ የተሻለ የመሰለፍ ዕድል እንደሚያገኝ የሚጠበቀው ግብ ጠባቂው ሽሻይ መዝገቦ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
የሎዛ አበራ የማልታ ቆይታ ?
ቢርኪርካራዎች ያለ ሎዛ አበራ ውድድራቸውን ጀምረዋል። በቅርቡ የተሞሸረችው ሎዛ አበራ ባለፈው የውድድር ዓመት ድንቅ ጊዜ ወዳሳለፈችበት…
ናይጄርያዊው አጥቂ ከምዓም አናብስት ጋር ለመቆየት ተስማማ
ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ውሉን ያጠናቀቀው ኦኪኪ ኦፎላቢ ከክለቡ ጋር ለተጨማሪ ዓመት ለመቀጠል ተስማማ። ባለፈው የውድድር…
መቐለ 70 እንደርታ ከተከላካዩ ጋር ተለያይቷል
ከአራት ዓመታት ቆይታ በኋላ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር የተለያየው አሌክስ ተሰማ ቀጣይ ማረፍያው በቅርቡ ይታወቃል። ባለፉት…
የኢትዮጵያ ቀጣይ ተጋጣሚ የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ልታደርግ ነው
ኒጀሮች ሁለት የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች ለማድረግ ቀጠሮ ይዘዋል። በጥቅምት ወር መጨረሻ እና ኅዳር ወር መጀመርያ በተከታታይ…
በኢትዮጵያ ምድብ የምትገኘው አይቮሪኮስት ስብስቧን ይፋ አደረገች
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከኢትዮጵያ፣ ኒጀር እና ማዳጋስካር ጋር የተደለደለችው አይቮሪኮስት በቀጣይ ለምታደርጋቸው አራት ጨዋታዎች ስብስቧን ይፋ…
ምዓም አናብስት ወደ ልምምድ ሊመለሱ ነው
መቐለ 70 እንደርታዎች ለካፍ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዝግጅት የሚጀምሩበት ቀን ታውቋል። በካፍ ቻምፒዮንስ ሊግ ኤንዲሳተፉ ከሰሞኑ…
ዮሐንስ ኃይሉ (ኩባ) የት ይገኛል?
ለየት ባለው ፀጉሩ እና ለተጫወተባቸው ክለቦች ለረጅም ዓመታት በማገልገል የሚታወቀው ዝምተኛው ኩባ የት ይገኛል ? የእግር…
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
መረጃው የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ነው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ መስከረም 11…
ሰማንያዎቹ … | ወርቃማው የገብረመድኅን የእግርኳስ ሕይወት
በሀገራችን እግርኳስ በሰባዎቹ እና ሰማንያዎቹ ከታዩ ከዋክብት አንዱ ነው። በቅዱስ ጊዮርጊስ የአስር ዓመት ቆይታው ወደ በርካታ…