የገብረመድኅን ኃይሌ አይረሴ ትውስታዎች

ያልተጠበቁ ሁለት የመጥፋት ታሪኮች ፣ የእግር ኳስ ፍቅር እና የየመን ቆይታ… በኢትዮጵያ እግር ኳስ ስማቸው በግንባር…

ዘውዱ መስፍን የት ይገኛል?

በክለብ ደረጃ ለበርካታ ትላልቅ ክለቦች የተጫወተው ግብ ጠባቂው ዘውዱ መስፍን አሁን የት ይገኛል? በሜዳ ውስጥ በሚያሳያቸው…

ድሬዳዋ ከተማ አማካይ ሲያስፈርም የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

በትናንትናው ዕለት ወደ ገበያው የገባው ድሬዳዋ ከተማ ዛሬም እንቅስቃሴውን ቀጥሎ የወሳኝ ተከላካዩ በረከት ሳሙኤል እና የግብ…

አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ለመቀጠል ተስማምተዋል

ላለፉት ሁለት ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር ቆይታ አድርገው ቡድኑ የሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ያስቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድኅን…

” ትልቁ እቅዴ ከምወደው ክለቤ ጋር የፕሪምየር ሊግ ዋንጫ ማንሳት ነው” ስምዖን ማሩ

ትውልድ እና እድገቱ በዓዲግራት ከተማ ነው። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ወደ ዋናው ቡድን ካደገ በኋላ በተለያዩ…

ስለ ዳንኤል ፀሐዬ ሊያውቋቸው የሚገቡ እውነታዎች

የጉና ንግድ የምንግዜም ምርጥ ተጫዋች ማነው? ከተባለ የብዙዎች መልስ ዳንኤል ፀሐዬ ነው፤ በዚህ ኃሳብ የሚከራከርም በብዛት…

ፊሊፕ ኦቮኖ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል

የመቐለ 70 እንደርታው ግብ ጠባቂ ወደ ሀገሩ ተመልሷል። ያለፉትን ሦስት የውድድር ዓመታት ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር…

ሳሙኤል ዮሐንስ ወደ ዐፄዎቹ አምርቷል

ፋሲል ከነማ ሁለገቡ ሳሙኤል ዮሐንስን የግላቸው አድርገዋል። የነባሮች በማራዘም እና አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ፋሲል ከነማዎች…

የአሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ቀጣይ ማረፊያ በቅርቡ ይታወቃል

ላለፉት ሁለት ዓመታት ከምዓም አናብስት ጋር ቆይታ በማድረግ ቡድኑ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ እንዲያነሳ ያስቻሉት አሰልጣኝ ገብረመድህን…

ወልዋሎ ለተጫዋቾቹ ደሞዝ ከፈሏል

ቢጫ ለባሾቹ የተጫዋቾች ደሞዝ ከፍለው መጨረሳቸው ሲገለፅ ተጫዋቾቹም የሁለት ወር ደሞዛቸውን በስምምነት መተዋቸው ታውቋል። ደሞዝ ካልከፈሉ…