ብሩክ አየለ የት ይገኛል?

“ዓምና በጥሩ ወቅታዊ ብቃት በነበርኩበት ጊዜ አግባብ ባልሆነ መንገድ የመሰለፍ ዕድል መነፈጌ ብዙ ነገር አበላሽቶብኛል” በታዳጊ…

የደጋፊዎች ገፅ | ከመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊ ማኅበር ፕሬዝዳንት የማነ ደስታ ጋር

ከዚህ ቀደም ከደጋፊዎች ጋር የተያያዙ ፅሁፎች ማቅረባችን ይታወሳል ለዛሬ ደግሞ ከመቐለ 70 እንደርታ ደጋፊ ማኅበር ፕሬዝዳንት…

የጳውሎስ ጌታቸው ከባድ ጉዳት እና የናይጀርያ ጨዋታ ትውስታው

“መኪና የወደቀብኝ ያህል ነው የተሰማኝ። አንድ ዓመት ሙሉ ከእግር ኳስ አርቆኛል” በተጫዋችነትና በአሰልጣኝነት ጥሩ ስም ካላቸው…

“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከሐይደር ሸረፋ ጋር…

ባለፈው ዓመት መቐለ የፕሪምየር ሊጉ ቻምፒዮን ሲሆን ቁልፍ ሚና ከነበራቸው ተጫዋቾች አንዱ የነበረውና ዘንድሮ በቅዱስ ጊዮርጊስ…

ዳንኤል ፀሐዬ እና የታዳጊነት ትውስታዎቹ

በጉና ንግድ ክለብ ታሪክ ውስጥ በትልቅ ደረጃ ስማቸው ከሚጠቀሱት ተጫዋቾች አንዱ ነው። ለክለቡ ለአስራ ሁለት ዓመታት…

ሰለሞን ገብረመድኅን የት ይገኛል ?

ባለፉት ዓመታት ከታዩ ጥቂት ባለክህሎት አማካዮች አንዱ የነበረውና ለአንድ ዓመት ከእግርኳስ የራቀው ሰለሞን ገብረመድኅን የት ይገኛል?…

“ሻንጣዬ ከብሔራዊ ቡድኑ ጋር ሄደ፤ እኔ ግን ተመለስኩ” የሥዩም ተስፋዬ አይረሴ አጋጣሚ

ባለፈው ሳምንት የሥዩም ተስፋዬን የሱዳን ትውስታ አቅርበንላቹ ነበር። አሁን ደግሞ ተከላካዩ በተጫዋችነቱ የመጀመርያ ዓመታት የገጠመው ያልተጠበቀ…

“የዘመኑ ከዋክብት ገጽ” ከከነዓን ማርክነህ ጋር..

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ካሉት ድንቅ አማካዮች አንዱ ነው። ጥሩ የኳስ ክህሎት፣ ግዙፍ ተክለ ሰውነት እና ቀልጣፋ…

“አብዛኛው የታዳጊነት ጊዜዬን ከዋናው ቡድን ጋር ማሳለፌ ብዙ ጠቅሞኛል” ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ዋልታ ዓንደይ

የስሑል ሽረው ተስፈኛ ግብ ጠባቂ የዛሬው የተስፈኞች ዓምድ እንግዳችን ነው። በተቀያሪ ወንበር ላይ በሚያሳያቸው እንቅስቃሴዎች በልዩ…

የወልዋሎ ተጫዋቾች ጥያቄ እና የክለቡ ምላሽ

የወልዋሎ ተጫዋቾች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ ሲያቀርቡ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኮማንደር ኪዳነ ሀፍተ ምላሽ ሰጥተውናል። ከሦስት ሳምንታት…