የጨዋታ ሳምንቱ ተጠባቂ ፍልምያ ጨምሮ በ16ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል።…
ማቲያስ ኃይለማርያም

ጋቶች ፓኖም የመጀመሪያ ግቡን አስቆጥሯል
ኢትዮጵያዊው አማካይ በኢራቅ ወሳኝ ግብ አስቆጥሯል። በቅርቡ ኢትዮጵያ መድንን ለቆ የኢራቁን ኒውሮዝ የተቀላቀለው ጋቶች ፓኖም በክለቡ…

ሪፖርት | ምዓም አናብስቶች ተከታታይ ድል አስመዝግበዋል
ምዓም አናብስቶች በሁለቱም አጋማሽ ባስቆጠሩት ሁለት ግቦች አዳማ ከተማን በመርታት ተከታታይ ድል ተጎናፅፈዋል። መቐለ 70 እንደርታ…

መረጃዎች | 63ኛ የጨዋታ ቀን
በ16ኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ መርሐብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ…

መረጃዎች| 62ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ16ኛ ሳምንት ፍልሚያ ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይጀምራል ፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

ሪፖርት | መቻል የሊጉን መሪነት የሚረከብበትን ዕድል አባክኗል
በትኩረት የተጠበቀው የጨዋታ ሳምንቱ መገባደጃ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል። ፋሲል ከነማዎች በኢትዮጵያ ቡና ሽንፈት ከገጠመው ቋሚ …

መረጃዎች| 60ኛ የጨዋታ ቀን
በ15ኛው ሳምንት 3ኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ ተጠባቂ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮጵያ ንግድ…

መረጃዎች | 59ኛ የጨዋታ ቀን
በ15ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚከናወኑ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወላይታ ድቻ ከ ሲዳማ ቡና…

መረጃዎች| 58ኛ የጨዋታ ቀን
በርከት ያሉ ተጠባቂ ጨዋታዎች የሚከናወኑበት የ15ኛ ሳምንት ፕሪምየር ሊግ ነገ ይጀመራል፤ መርሀ-ግብሮቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበነዋል።…

መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት በነገው ዕለት ይገባደዳል፤ የጨዋታ ሳምንቱ መቋጫ የሆኑ መርሀ-ግብሮች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል ከነማ…