ንጉሤ ደስታ በተለያዩ ግለሰቦች አንደበት ..

የቀድሞው ተጫዋች እና አሰልጣኝ ንጉሤ ደስታ በድንገት ህይወታቸው ካለፈ ሁለት ዓመታት ማስቆጠራቸውን ተከትሎ ቀደም ብለን የእግርኳስ…

የ2005 ፕሪምየር ሊግ አሸናፊው አሰልጣኝ ንጉሤ ደስታ ሲታወሱ

አሰልጣኝ ንጉሤ ደስታ ከዚህ ዓለም የተለዩት በዚህ ሳምንት የዛሬ ሁለት ዓመት ግንቦት 27 ቀን 2010 ነበር።…

በአጭሩ የተቀጨው የእስራኤል ቆይታ – ትውስታ በአሥራት መገርሳ አንደበት

በአንድ ወቅት አነጋጋሪ ከነበሩት ዝውውሮች አንዱ የነበረው የአሥራት መገርሳ ወደ እስራኤል ማምራት ነበር። የብሔራዊ ቡድን ስኬታማ…

የቶክ ጀምስ የኢራቅ ትውስታ

ቶክ ጀምስ በኢራቅ ቆይታው ምንድነው የገጠመው? በአንድ ወቅት በሊጉ ውስጥ ከነበሩት ተስፈኛ ተከላካዮች ግንባር ቀደም ነበር።…

የዘመኑ ከዋክብት | ዳግም የተወለደው ዮናስ ግርማይ

የዘንድሮ የውድድር ዓመት እስከተቋረጠበት ጊዜ ድረስ ጥሩ እንቅስቃሴ ካሳዩት የመሐል ተከላካዮች አንዱ የነበረው ዮናስ ግርማይ የዛሬው…

ማናዬ ፋንቱ የት ይገኛል?

በአንድ ወቅት በሊጉ ከሚገኙ ጥሩ አጥቂዎች አንዱ የነበረው ማናዬ ፋንቱ የት ይገኛል ? በትልቅ ደረጃ በደቡብ…

“ጋርዚያቶን የማረከችው እንስት…” የሚካኤል አብርሀ ትውስታ

ከዚህ ቀደም ብለን በተለያዩ የዕድሜ እርከኖች የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ያገለገለው እና በክለብ ደረጃ ጉና ንግድ፣ ኢትዮጵያ…

“የዘመኑ ኮከቦች ገፅ” ከሳሙኤል ዮሐንስ ጋር…

የቢጫዎቹቹ ቁልፍ ተጫዋች ሳሙኤል ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ኮከቦች እንግዳ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት በሊጉ በግራ መስመር…

ሁለገቡ ተስፈኛ አሸናፊ ሀፍቱ

በዘንድሮ የውድድር ዓመት ነጥረው ከወጡት ተስፈኛ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው ፈጣኑ አሸናፊ ሀፍቱ የዛሬ እንግዳችን ነው። በትግራይ…

የሎዛ አበራ ቡድን በቻምፒየንስ ሊግ እንደሚሳተፍ ተረጋግጧል

ሎዛ አበራ የምትገኝበት የማልታው ክለብ ቢርኪርካራ በሴቶች እግርኳስ ትልቁ መድረክ ላይ መሳተፉ ተረጋግጧል። የማልታ እግር ኳስ…