በኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ምክንያት የተቋረጠው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል። በዓለማቀፍ ደረጃ ለተለያዩ ውድድሮች ስጋት…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ወልዋሎዎች እስካሁን ወደ ዓዲግራት መመለስ አልቻሉም
ቢጫ ለባሾቹ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ከተማቸው ማምራት አልቻሉም። ከምስራቅ አፍሪካ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-0 ባህር ዳር ከተማ
መቐለ 70 እንደርታ እና ባህር ዳር ከተማ ካለ ጎል አቻ ከተለያዩ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን…
ሪፖርት | ባህር ዳሮች በግብ ጠባቂው አስደናቂ ብቃት ታግዘው ከመቐለ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል
ሀሪስተን ሄሱ ድንቅ ብቃት ባሳየበት ጨዋታ ምዓም እናብስት እና የጣና ሞገዶቹ ነጥብ ተጋርተዋል። መቐለዎች ባለፈው ሳምንት…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ሰበታ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስን በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚያገናኘው ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። በ12ኛው ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናን…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ| ስሑል ሽረ ከ ሲዳማ ቡና
ስሑል ሽረዎች ከወራት ቆይታ በኃላ ወደ ሽረ ተመልሰው ሲዳማ ቡናን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ከውጤታማው የአሸናፊነት…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ
የጦና ንቦች በሜዳቸው ቢጫ ለባሾቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከደካማው ጉዞ ወጥተው ተከታታይ ጨዋታዎች በማሸነፍ ደረጃቸውን…
Continue Readingደደቢት በዲሲፕሊን ኮሚቴ እገዳ ተላለፈበት
በከፍተኛ ሊግ እየተወዳደሩ የሚገኙት ደደቢቶች ባለፉት 8 ዓመታት ቡድኑት ካገለገለው የመስመር ተጫዋቹ ብርሀኑ ቦጋለ ጋር በተያያዘ…
ስሑል ሽረ ከመስመር ተከላካዩ ጋር በስምምነት ተለያየ
ባለፈው የውድድር ዓመት ስሑል ሽረን ተቀላቅሎ ከቡድኑ ጋር የአንድ ዓመት ከስድስት ወር ቆይታ ያደረገው የመስመር ተከላካዩ…
የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየም ጨዋታዎች ለማዘጋጀት ፍቃድ አገኘ
ስሑል ሽረዎች ከስድስት ወራት የመቐለ ቆይታ በኋላ ወደ ከተማቸው መመለሳቸው እርግጥ ሆኗል። ላለፉት ስድስት ወራት እድሳት…