በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጠው ከነበሩት ክለቦች ውስጥ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የግራ መስመር ተጫዋቹ ዮናታን ከበደን በማስፈረም…
ማቲያስ ኃይለማርያም
መቐለ 70 እንደርታ ከአማካዩ ጋር ተለያይቷል
ሳሙኤል ሳሊሶ ከመቐለ 70 እንደርታ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ባለፈው የውድድር ዓመት መከላከያን ለቆ መቐለ 70 እንደርታ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ወልዋሎ
የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የሊጉን ተሳታፊዎች በተናጠል እየዳሰስን መቆየታችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ በአስራ ስድስት ነጥብ በአስራ…
ስሑል ሽረዎች የተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል
ተከላካዩ ዮናስ ግርማይ ለቀጣዩ አንድ ዓመት ከቡድኑ ጋር ለመቆየት ውሉን አራዝሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከመቐለ…
የዮናስ በርታ ማረፍያ ወልዋሎ መሆኑ ተረጋግጧል
በትናንትናው ዕለት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አማካዩ ዮናስ በርታን አስፈርመዋል። ባለፈው ክረምት ደቡብ ፖሊስን ለቆ ወደ…
አፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ | ዝሆኖቹ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረዋል
በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከኢትዮጵያ ጋር ተደልድላ ጨዋታዎቿን በማድረግ ላይ የምትገኝነው አይቮሪኮስት የቀድሞ ረዳት አሰልጣኟ ፓትሪስ ቡዋሜሌን…
ወልዋሎ የአራት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቀ
በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈርማሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወልዋሎዎች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል። ከፈረሙት መካከል ዐመለ…
ወልዋሎ ከአማካዩ ጋር እንደሚቀጥል ሲያሳውቅ ረዳት አሰልጣኝ ጨምሮ አዳዲስ ሹመቶች አከናውኗል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከክለቡ ሊለቅ እንደሆነ ሲነገር የቆየው ራምኬል ሎክ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ሲያስታውቅ ምክትል አሰልጣኝ…
ቶጓዊው አጥቂ ወደ ሰበታ ከተማ አምርቷል
ላለፉት ቀናት ከሰበታ ከተማ ጋር ልምምድ ሲሰራ የቆየው ጃኮ አረፋት ዛሬ ለክለቡ ፊርማውን አኑሯል። በዓመቱ መጀመርያ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ስሑል ሽረ
የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች የመጀመርያ ዙር ጉዞ ዳሰሳ ቀጥለን በ21 ነጥብ በስምንተኛ ደረጃ…