ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወልቂጤ ከተማ

ወልዋሎዎች ከአስራ ዘጠኝ ወራት በኋላ ወደ ሜዳቸው ተመልሰው የሚያደርጉት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፉት ሳምንታት በተከታታይ ነጥብ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ መቐለ 70 እንደርታ

ነገ ከሚደረጉ የ15ኛ ሳምንት ጨተታዎች መካከል ብርቱካናማዎቹ ምዓም አናብስትን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በውጤት ማጣት ምክንያት…

Continue Reading

ኮከቦቹ ሽልማታቸውን አልተቀበሉም

የኮከቦች ሽልማት በጊዜው አለመጠናቀቅ ቅሬታ እያስነሳ ነው። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ታኅሣሥ 27 በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል በ2011…

‘እኔ ለወልዋሎ’ የጎዳና ሩጫ እሁድ ይካሄዳል

ወልዋሎ ከሦስት ቀናት በኃላ የሚካሄድ ‘እኔ ለወልዋሎ’ በሚል መሪ ቃል የጎዳና ሩጫ አዘጋጅቷል። በክለቡ ደጋፊ ማኅበር…

የመቐለ 70 እንደርታው አምበል ህክምናውን አጠናቆ ተመልሷል

በቅድመ ውድድር ላይ ጉዳት አጋጥሞት ላለፉት ስድስት ወራት በጉዳት ላይ የቆየው የመቐለው አምበል ሚካኤል ደስታ ህክምናው…

ወልዋሎዎች ከተጫዋቾች ጉዳት ፋታ እያገኙ ነው

በጉዳት ሲታመስ የቆየው ወልዋሎ ወሳኝ ተጫዋቾቹን ከጉዳት መልስ እያገኘ ነው። በሊጉ መጀመርያ ላይ ተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች…

ወጣቱ ግብ ጠባቂ የተጋጣሚን ተጫዋች ሕይወት አድኗል

የሐውዜኑ ግብ ጠባቂ ናኦድ ገብረእግዚአብሔር የምላስ መዋጥ አደጋ የደረሰበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ተጫዋችን ሕይወት አትርፏል። ከቀናት…

ልማደኛዋ ሎዛ የሊግ ጎሎቿን ብዛት 30 አደረሰች

የማልታ ፕሪምየር ሊግ መሪ የሆኑት ቢርኪርካራዎች ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው ራይደርስን 10-2 ሲያሸንፉ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ አራት…

የወልዋሎ የመጀመርያው ተሰናባች ተጫዋች ታውቋል

ኬነዲ አሽያ ከቡድኑ ጋር እንደተለያየ ሶከር ኢትዮጵያ ያገኘችው መረጃ ያመላክታል። ጋናዊው አማካይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወልዋሎን…

ከፍተኛ ሊግ | ደደቢት እና ወሎ ኮምቦልቻ አቻ ተለያይተዋል

ዛሬ በብቸኝነት የተካሄደው የከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ጨዋታ በደደቢት እና ወሎ ኮምቦልቻ መካከል ተከናውኖ ያለ ጎል…