ወደ መቄዶንያ የሙከራ ዕድል አግኝተው የነበሩ ሦስት ተጫዋቾች ሊያደርጉት የነበረው የሙከራ ጉዞ ተሰናክሏል። ወደ መቅዶንያ የሙከራ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ጋናዊው አማካይ ከምዓም አናብስት ጋር ልምምድ ጀምሯል
በዓመቱ መጀመርያ ወደ መቐለ ለማምራት ተስማምቶ ከቡድኑ ጋር የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምሮ በጉዳት ምክንያት ሳይፈርም የቀረው…
የወልዋሎ እና የአሰልጣኝ ዮሐንስ ጉዳይ
👉”መረጃው ከእውነት የራቀ ነው” የቡድን መሪ አቶ ሀዲ ሰዊ እና የቦርድ አባል አቶ ይትባረክ ሥዩም 👉”…
የወልዋሎ አመራር ቦርድ አሰልጣኙን ለማሰናበት ወስኗል
ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በዋና አሰልጣኙ ጉዳይ ላይ የተወያየው የወልዋሎ የሥራ አመራር ቦርድ አሰልጣኙ እንዲሰናበቱ ወሰነ። በአሰልጣኙ…
ሪፖርት | ፈረሰኞቹ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድላቸውን በማስመዝገብ መሪነታቸውን መልሰው ተረከቡ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት መቐለ ላይ በተደረገው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎን 4-1 በማሸነፍ በውድድር ዓመቱ…
ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ብርቱካናማዎቹ በጥሩ መነቃቃት የሚገኙት ስሑል ሽረዎችን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፈው ሳምንት ዋና አሰልጣኙ ስምዖን ዓባይን…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
ቢጫ ለባሾቹ በትግራይ ስታዲየም ፈረሰኞቹን የሚያስተናግዱበትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በ7ኛ ሳምንት የሊጉ መርሃ ግብር ወደ ድሬ…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 0-2 ፋሲል ከነማ
በ13ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በትግራይ ስታዲየም ተጠባቂው የመቐለ 70 እንደርታ እና የፋሲል ከነማ ጨዋታ በፋሲል…
ሪፖርት | ዐፄዎቹ የዓመቱ የመጀመርያ የሜዳ ውጪ ድላቸውን የቅርብ ተቀናቃኛቸው ላይ አስመዝግበዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ሲጀመር የሰንጠረዙ አናት ላይ ተፎካካሪ የሆኑት መቐለ…
ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ፋሲል ከነማ
ምዓም አናብስት በሜዳቸው ዐፄዎቹን የሚያስተናግዱበት የሳምንቱ ተጠባቂ እና የነገ ብቸኛ ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በጅማ አባጅፋር ሽንፈት…
Continue Reading