የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል

ለአንድ ወር ያህል ተቋርጦ የቆየው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ታውቋል። ሁለቱም የሴቶች ታዳጊ ብሔራዊ ቡድኖች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 1-1 ኢትዮጵያ ቡና

ወልዋሎ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተው ከወጡበት ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞቹ የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። 👉 ” ተደጋጋሚ የመጨረስ…

ሪፖርት | ወልዋሎ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መቐለ ላይ ወልዋሎ እና ኢትዮጵያ ቡና ያደረጉት ጨዋታ አንድ ለአንድ በሆነ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ወልዋሎ በትግራይ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ሦስት ድሎች በኋላ በተጫዋቾች ጉዳት እና…

Continue Reading

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ጅማ አባ ጅፋር ነጥብ ተጋሩ

በ10ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋርን ያስተናገዱት ስሑል ሽረዎች ከሦስት ተከታታይ ድሎች በኋላ ነጥብ ጥለዋል።…

ምንተስኖት አሎ በቱርክ የሙከራ ዕድል አግኝቷል

የስሑል ሽረ ግብ ጠባቂ ምንተስኖት አሎ የውጭ የሙከራ ዕድል አገኘ። በዚ ዓመት መጀመርያ ወደ ስሑል ሽረ…

ምዓም አናብስት ወሳኙ ተጫዋቻቸውን በጉዳት አጥተዋል

የመቐለ 70 እንደርታው አጥቂ አማኑኤል ገብረሚካኤል በልምምድ ላይ በደረሰበት ጉዳት ከዛ ጨዋታ ውጪ ሆኗል። የባለፈው ውድድር…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ

የጦና ንቦች የሊጉን መሪ የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከአስከፊ የውጤት ጉዞ በኋላ ባለፈው ሳምንት ወሳኝ የሜዳ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ጅማ አባጅፋር

ስሑል ሽረዎች ጅማ አባጅፋርን በትግራይ ስቴድየም የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በድንቅ ወቅታዊ አቋም ላይ የሚገኙት እና…

Continue Reading

ወልዋሎ ስታዲየሙ እንዲገመገምለት በደብዳቤ ጠየቀ

ወልዋሎዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ በዕድሳት ላይ የቆየውና በቅርቡ የሚጠናቀቀው ስታዲየማቸው በአወዳዳሪው አካል እንዲገመገምላቸው በደብዳቤ ጠየቁ።…