ከስድስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ የተገናኙት ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ግብ ተለያይተዋል።…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ
ቢጫ ለባሾቹ በሜዳቸው ሀይቆቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በውድድር ዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ ሽንፈት የገጠማቸው…
Continue Readingጉዳት ላይ ያሉ የወልዋሎ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ
ጉዳት ላይ የሚገኙት ሦስት የወልዋሎ ተጫዋቾች ወደ ሜዳ የሚመለሱበት ቀን ታውቋል። በሊጉ ውስጥ የተጫዋቾች ጉዳት ካጠቃቸው…
ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ወልቂጤ ለመጀመርያ ጊዜ በሜዳው ጨዋታ የሚያደርግበትን መርሐ ግብር እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በታሪክ የመጀመርያው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በሜዳቸው…
Continue Readingዓይናለም ኃይለ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል
በትናንትናው ዕለት ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው ዓይናለም ኃይለ አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል። ትናንትና በተደረገው…
የአሰልጣኞች አስተያየት| መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ወልዋሎ
በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። “ጨዋታውን…
ሪፖርት | ተጠባቂው ጨዋታ በምዓም አናብስት አሸናፊነት ተጠናቀቀ
የአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ ጨዋታን መቐለ በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ…
“በዚህ ወሳኝ ጨዋታ ላይ 50ኛ ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል” አማኑኤል ገብረሚካኤል
አማኑኤል ገ/ሚካኤል በመቐለ 70 እንደርታ ማልያ ስላስቆጠረው 50ኛ ጎል ይናገራል። በ2009 ከሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን ወደ መቐለ…
ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ እና አዳማ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
ረፋድ ላይ በተደረገው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ እና አዳማ አንድ ለአንድ አቻ ተለያይተዋል። ማራኪ ጨዋታ…
ቅድመ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
የአምስተኛው ሳምንት ማሳረጊያ የሆነው ተጠባቂው የትግራይ ክልል ደርቢን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሳምንቱ ከሚደረጉት ጨዋታዎች ተጠባቂ ጨዋታዎች መካከል…
Continue Reading