ምዓም አናብስት ፍፁም ተክለማርያምን ወደ ዋናው ቡድን ሲያሳድጉ የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀዋል። ከሳምንታት በፊት በተመሳሳይ ዐቢይ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
አዞዎቹ ሁለት ተጫዋቾች አስፈረሙ
ቀደም ብለው ምንተስኖት አበራ እና አድማሱ ጌትነትን ያስፈረሙት አዞዎቹ አሁን ደግሞ ሁለት ተጫዋቾች ወደ ቀድሞ ክለባቸው…
ደደቢት ሁለት ተስፈኛ ወጣቶች ሲያስፈርም በርከት ላሉ ተጫዋቾች የሙከራ ዕድል ሰጥቷል
ከአንድ ሳምንት በፊት የቅድመ ውድድር ዝግጅት ጀምረው ስድስት የሚደርሱ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ደደቢቶች ባለፉት ዓመታት ከኢትዮጵያ ቡና…
ወልዋሎ በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ይሳተፋል
ቢጫ ለባሾቹ ከጥቅምት 22 ጀምሮ የሚካሄደው 14ኛው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ላይ እንደሚሳተፉ ታውቋል። ባለፈው የውድድር…
መቐለዎች የአማካይ ተጫዋች ዝውውር አጠናቀቁ
ባለፈው ዓመት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ቆይታ ያደረገው አማካዩ ዳንኤል ደምሴ ወደ መቐለ 70 እንደርታ አምርቷል። ባለፈው…
ሎዛ አበራ ጎል ማስቆጠሯን ቀጥላለች
ዛሬ በተከናወነው የሁለተኛ ሳምንት የማልታ ሴቶች ሊግ ቢርኪርካራ ተጋጣሚውን ሲያሸንፍ ሎዛ አበራ ሁለት ግቦች አስቆጥራለች። ለማልታው…
ስሑል ሽረ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ሲለያይ የአምስት ነባሮችን ውል አራዝሟል
ከዲሜጥሮስ ወልደሥላሴ እና ብሩክ ተሾመ ጋር በስምምነት የተለያዩት ሽረዎች የአምስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ቆይታ አራዝመዋል። ቀደም ብለው…
መከላከያ ካስፈረማቸው ተጫዋቾች መለያየት ጀምሯል
መከላከያ ከሦስት ተጫዋቾች መለያየቱ ሲረጋገጥ በቀጣይ ቀናትም ከሌሎች ተጫዋቾች ይለያያል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሪምየር ሊጉ ፎርማት ወደ…
በታጣቂዎች ጥቃት ደርሶባቸው የነበሩ አምስት የዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋቾች ወደ እግርኳስ ተመለሱ
ከወራት በፊት ማንነታቸው ባልታወቁ ታጣቂዎች ጥቃት ደርሶባቸው ጉዳት አስተናግደው የነበሩ አምስት የዋልታ ፖሊስ ትግራይ ተጫዋቾች ዳግም…
ስሑል ሽረ የሦስት ነባሮችን ውል አድሷል
በትናንትናው ዕለት ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም የተስማሙት ስሑል ሽረዎች የሦስት ተጫዋቾች ውል አድሰዋል። ሸዊት ዮሐንስ ውል ካራዘሙት…