ፌደሬሽኑ ይቅርታ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋልያዎቹ ለደረሰባቸው እንግልት ይቅርታ በመጠየቅ ብሄራዊ ቡድኑ ወደ ምድብ ድልድል በመግባቱም ሽልማት…

ዋሊያዎቹ በመጨረሻም ኢትዮጵያ ገብተዋል

ላለፉት ቀናት በሌሶቶ ጥሩ ያልሆነ ቆይታ የነበራቸው ዋሊያዎቹ ከደቂቃዎች በፊት በሠላም አዲስ አበባ ገብተዋል። ከጥቂት ቀናት…

ስሑል ሽረዎች ሰባተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል

በዛሬው ዕለት ዲዲዬ ለብሪን ያስፈረሙት ስሑል ሽረዎች ጋናዊው መሐመድ ዓብዱልለጢፍን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ጋናዊው የ29 ዓመት…

ስሑል ሽረ አይቮሪኮስታዊውን ተጫዋች አስፈረመ

ወደ ዝውውሩ ዘግይተው በመግባት ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች ሁለገቡ ዲድዬ ለብሪን የግላቸው አድርገዋል። ከዚ…

የአሰልጣኝ ገ/መድህን ኃይሌ ጋዜጣዊ መግለጫ (ዝርዝር ዘገባ)

አሰልጣኝ ገ/መድህን ኃይሌ በዛሬው ዕለት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አተኩረው ጋዜጣዊ መግለጫ መስጠታቸው ይታወቃል። የመግለጫው ዋና ዋና…

አሰልጣኝ ገ/መድህን ኃይሌ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙርያ መግለጫ ሰጡ

የፕሪምየር ሊጉ የሁለት ጊዜ አሸናፊ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ በወቅታዊ ጉዳዮች ዛሬ ጠዋት በደስታ ሆቴል መግለጫ ሰጥተዋል።…

መቐለ 70 እንደርታ የተከላካይ ክፍል ተጫዋች አስፈረመ

በትናንትናው ዕለት ኦኪኪ ኦፎላቢን በእጃቸው ያስገቡት ምዓም አናብስት ዛሬ ደግሞ ተስፋዬ መላኩን አስፈርመዋል። ባለፈው ዓመት ሲቸገሩበት…

አርዓዶም ገ/ህይወት እግር ኳስ አቁሞ ወደ እንግሊዝ ይመለሳል

ከበርካታ ዓመታት በኃላ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሶ ባለፈው ዓመት በመቐለ 70 እንደርታ እና ስሑል ሽረ ቆይታ ያደረገው…

አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከምዓም አናብስት ጋር ይቆያሉ

ባለፉት ቀናት የፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹን ለመልቀቅ ጥያቄ ያቀረቡት አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ከክለባቸው ጋር እንደሚቆዩ ተገለፀ። ከጥቂት…

ኦኪኪ አፎላቢ ወደ መቐለ 70 እንደርታ አቅንቷል

ከአፍሪካ ውድድር በጊዜ የተሰናበቱት መቐለ 70 እንደርታዎች ናይጀርያዊው አጥቂን ማስፈረማቸውን በይፋዊ የፌስቡክ ገፃቸው አስታውቀዋል። ባለፈው ዓመት…