የሽረ ስታዲየም እድሳት ተጀመረ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ስሑል ሽረ የሚጠቀምበት የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየምን የመጫወቻ ሜዳ ሣር የማልበስ ሥራ ሲጀመር ቡድኑም…

ኢትዮጵያ ቡናዎች የሁለት ተጫዋቾች ዝውውር አጠናቀቁ

ባለፉት ሰባት ቀናት በዝውውሩ ንቁ ተሳትፎ ያደረጉት ኢትዮጵያ ቡናዎች በረከት አማረ እና አቤል ከበደን አስፈርመዋል። ከጥቂት…

የፕሪምየር ሊግ ባለ ድሉ አሰልጣኝ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

ላለፉት ሁለት ዓመታት ከጅማ አባ ጅፋር እና መቐለ 70 እንደርታ ጋር የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያነሱት አሰልጣኝ…

የመቐለ ባሎኒ ፉትሳል ውድድር ተጠናቀቀ

ላለፉት ሦስት ሳምንታት በባሎኒ ትንሿ ስታዲየም ሲካሄድ የቆየው ውድድር ዛሬ ተጠናቀቀ። የደደቢቶቹ ሙሉጌታ ዓምዶም እና ቢንያም…

ኳታር 2022 | አዞዎቹ ዛሬ ኢትዮጵያ ይገባሉ

በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ኢትዮጵያን የሚገጥመው የሌሶቶ ስብስብ ሲታወቅ በዛሬው ዕለት ኢትዮጵያ እንደሚገባ ይጠበቃል። ባለፈው ሳምንት መጨረሻ…

የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫ መስከረም ላይ ይደረጋል

ዩጋንዳ በቀጣይ ወር የሴካፋ ከ20 ዓመት በታች ዋንጫን ታዘጋጃለች። በኤርትራ አዘጋጅነት ለመጀመርያ ግዜ ከ 15 ዓመት…

ኢትዮጵያ ቡና አዲስ ግብጠባቂ ለማስፈረም ተስማማ

በረከት አማረ ኢትዮጵያ ቡናን ለመቀላቀል ሲስማማ በቅርብ ቀናት በይፋ ይፈራረማል። ላለፉት ሦስት ዓመታት በወልዋሎ ቆይታ ያደረገው…

ወልዋሎዎች የቅድመ ውድድር ዝግጅትታቸውን ጀምረዋል

በዝውውሩ በስፋት በመሳተፍ አስራ አራት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች በትናንትናው ዕለት የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን ጀምረዋል። በቀጣይ ቀናት…

የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር በዩጋንዳ አሸናፊነት ተጠናቀቀ

ላለፉት ሳምንታት በኤርትራ አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ ሲጠናቀቅ ዩጋንዳ የዋንጫ አሸናፊ…

ወልዋሎ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

እስካሁን አስራ ሦስት ተጫዋቾች ያስፈረሙት ቢጫ ለባሾቹ በግብ ጠባቂ ላይ ያላቸውን ክፍተት ለመድፈን ወደ ጃፋር ደሊልን…