ከዚህ ቀደም ዎላይታ ድቻን በአምበልነት የመራውና የወቅቱ የሶዶ ከተማ አምበል ፈጠነ ተስፋማርያም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። የተጫዋቹ ህልፈተ ሕይወት የተሰማው ዛሬ ወደ 5 ሰዓት ገደማ ሲሆን በድንገት በመኖሪያ ቤቱ አርፎተጨማሪ

ያጋሩ

የኮሮናን ቫይረስ ወረርሽኝ ለመከላከል የሚደረገው ድጋፍ የቀጠለ ሲሆን የወላይታ ድቻ የቡድን አባላት የገንዘብ ድጋፍ አበርክተዋል። አሰልጣኞች እና የቀድሞ ተጫዋቾችም የግንዛቤ ማስጨበጫ እና ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ አከናውነዋል። ወላይታ ድቻዎች ከተጫዋቾች፣ የክለቡተጨማሪ

ያጋሩ

ከ7ኛ ሳምንት የሊጉ የዛሬ ጨዋታዎች መካከል ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ነጥብ ከተጋሩ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች ተከታዮቹን አስተያየቶች ሰጥተዋል። 👉 ” ዛሬ ቡድኔ በሁሉም ነገር የተሟላ ነበር” ገብረክርስቶስተጨማሪ

ያጋሩ

በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ፋሲል ከነማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ ባለቀ ሰዓት በተቆጠረበት የፍፁም ቅጣት ምት ግብ በ1-1 ውጤት ጨዋታውን ሲያጠናቅቅ የዐፄዎቹ አንድ ነጥብ ይዘው መመለስ ችለዋል።ተጨማሪ

ያጋሩ

ወደ ሶዶ ያመራው ወልቂጤ ከተማ ባለሜዳው ወላይታ ድቻን ገጥሞ 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “ለዛሬው ውጤታችን ሜዳው ትልቁን አስተዋጾ አድርጎልናል” ደግአረገ ይግዛው (ወልቂጤ ከተማ) ስለጨዋታው ጨዋታው እንዳያችሁትተጨማሪ

ያጋሩ

በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ወልቂጤ ከነማን ያስተናገደው ወላይታ ድቻ 1-0 ተሸንፏል። አዲስ አዳጊው ወልቂጤ ከተማም በታሪኩ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ የሜዳ ውጪ ድል ማስመዝገብ ችሏል። ወላይታ ድቻተጨማሪ

ያጋሩ

በ27ኛው ሳምንት ከተያዙት የኢትዮጽያ ፕሪምየር ሊግ መርሃግብሮች ውስጥ ሶዶ ላይ ሊካሄድ የነበረው የወላይታ ድቻ እና ጅማ አባጅፋር ጨዋታ ጅማዎች ባለመገኘታቸው በደንቡ መሠረት የፎርፌ ውሳኔ ተግባራዊ ሆኗል። ጅማ አባጅፋሮች ከተጫዋች የደሞዝተጨማሪ

ያጋሩ

ከፕሪምየር ሊጉ የ16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል የወራጅነት ስጋት ላይ የሚገኙት ወላይታ ድቻ እና ስሑል ሽረ ሶዶ ላይ 1-1 በሆነ ወጤት ተለያይተዋል። በሁለተኛው ዙር የአሰልጣኝ ለውጥ በማድረግ እና በርከት ያሉ ተጫዋቾችን በማዘዋወርተጨማሪ

ያጋሩ

ሶዶ ላይ የተከናወነው የወላይታ ድቻ እና ባህርዳር ከተማ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “በውጤቱ ደስተኛ ነኝ” ጳውሎስ ጌታቸው – ባህር ዳር ከተማ ስለ ጨዋታው  ” በጠቃላይ ጨዋታውተጨማሪ

ያጋሩ

በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደበት ጨዋታ በ1-1 ውጤት ተፈፅሟል። ወላይታ ድቻዎች በ12ኛው ሳምንት ጅማ ላይ 2-0 ከተሽነፉበት ጨዋታ ውብሸት ክፍሌን ከቅጣትተጨማሪ

ያጋሩ