👉”ጨዋታው ውጤቱ ብዙ ትርጉም ይኖረው ነበር። አቻ ነው የተፈቀደልን ፤ ተቀብለናል” ደግአረገ ይግዛው 👉”አቻ መውጣቱን አንፈልግም ፤ ግን ጠንካራ ጨዋታ ስለሆነ ምንም ዓይነት ስሜት አልተሰማኝም” ዘሪሁን ሸንገታ አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው – ባህር ዳር ከተማ ስለ ጨዋታው… ​​ ጨዋታው እንደታየው ጠንካራ ጨዋታ ነው። ጊዮርጊስም ልምድ ያለውና ጥራት ያላቸው ተጫዋቾች ያሉበት ቡድንRead More →

ያጋሩ

በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የሚገኙትን ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል። የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ በርከት ባሉ የሁለቱ ቡድኖች ተጓዥ ደጋፊዎች ታጅቦ ተጀምሯል። ሁለቱም ተጋጣሚዎች የመጨረሻ ጨዋታዎቻቸውን ያሸነፉበትን የመጀመሪያ አሰላለፍ ሳይቀይሩ ለዛሬው ጨዋታ ቀርበዋል። ፍልሚያው በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ከሳጥን ሳጥን ምልልስን ቢያስመለክትም የጠሩ የግብ ሙከራዎች ግን አልበረከቱበትም።Read More →

ያጋሩ

👉”ለዚህ ድል ኃላፊነቱን የሚወስዱት ተጫዋቾቹ ናቸው” ይታገሱ እንዳለ 👉”አሁንም በትኩረት እና ልምድ ማጣት ዋጋ እየከፈልን ነው” ጥላሁን ተሾመ አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ – አዳማ ከተማ ስለጨዋታው… ጨዋታው ከዕረፍት በፊት የነበረው ነገር ተደጋጋሚ ሽንፈት ሲኖር ከዛ ለመውጣት ጥሩ አልነበረም። ከዕረፍት በኋላ ደግሞ ጥሩ እንቅስቃሴ አድርገዋል። ተጫዋቾቹ ሲሻላቸው ሙሉ ቡድን ሲሆን የተሻለ ነገርRead More →

ያጋሩ

የ11ኛ ሳምንት የመክፈቻ መርሐ-ግብር የሆነው የአዳማ ከተማ እና ለገጣፎ ለገዳዲ ጨዋታ በአዳማ ድል አድራጊነት ተጠናቋል። በ10ኛ የጨዋታ ሳምንት በአርባምንጭ ከተማ አንድ ለምንም የተረታው አዳማ ከተማ ሦስት ነጥብ ካስረከበበት ጨዋታ ከግማሽ በላይ ተጫዋቾችን ለውጦ ወደ ሜዳ ገብቷል። በዚህም ደስታ ዮሐንስን በአብዲ ዋበላ ፣ ሚሊዮን ሰለሞንን በእዮብ ማቲያስ ፣ ፍሬድሪክ አንሳን በአድናንRead More →

ያጋሩ

በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የተቀመጡ ክለቦችን የሚያገናኘው የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታን የተመለከተ ዳሰሳ እንደሚከተለው አሰናድተናል። በአንድ ነጥብ እና አንድ ደረጃ ብቻ ተበላልጠው የሊጉን ፉክክር በበላይነት እየመሩ የሚገኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ባህር ዳር ከተማ ነገ ምሽት 1 ሰዓት የሚያደርጉት ጨዋታ የብዙዎችን ቀልብ በመያዝ ትልቅ ግምት ተሰጥቶታል። በጨዋታው ባህር ዳር ከተማ ባገኘው የአሸናፊነትRead More →

ያጋሩ

ወላይታ ድቻ ተቀይሮ ወደ ሜዳ በገባው ዘላለም አባተ ብቸኛ ግብ ፋሲል ከነማን አሸንፏል። ወላይታ ድቻ በቅዱስ ጊዮርጊስ ከተሸነፈበት ጨዋታ አንፃር በግብ ጠባቂነት ቢኒያም ገነቱን በወንድወሰን አሸናፊ ምትክ ሲጠቀም ያሬድ ዳዊት እና ዘላለም አባተም በደጉ ደበበ እና ንጋቱ ገብረስላሴ ተተክተዋል። ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ለጨዋታው የቀረቡት ፋሲል ከነማዎች ደግሞ በአስቻለው ታመነ ፣Read More →

ያጋሩ

ጥር ላይ የቻን ውድድር ያለበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከፊል የዝግጅት ጊዜውን ሞሮኮ ላይ እንደሚያደርግ ተመላክቷል። የሀገር ውስጥ ተጫዋቾች ብቻ የሚሳተፉበት የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር የፊታችን ጥር 6 በአልጄሪያ አራት ከተሞች እንደሚደረግ ይታወቃል። የማጣሪያ ጨዋታዎችን አልፎ በውድድሩ መሳተፉን ያረጋገጠው የሀገራችን ብሔራዊ ቡድንም በምድብ አንድ ከአስተናጋጇ አልጄሪያ፣ ሞዛምቢክ እና ሊቢያ ጋር ተደልድሏል። አሠልጣኝRead More →

ያጋሩ

👉”ጥሩ ቀን ነው ያሳለፍነው” መሳይ ተፈሪ 👉”በእርግጠኝነት ይሄ ቡድን አሁን ካለበት ወጥቶ የተሻለ ነገር ይዞ ይጨርሳል ብዬ በሙሉነት መናገር እችላለሁ” ይታገሱ እንዳለ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ – አርባምንጭ ከተማ ስለ ጨዋታው… እግዚአብሔር ረድቶናል። የተወሰኑ ጨዋታዎችን ውጤት ሳንይዝ ነበር የመጣነው። መጀመሪያው አጋማሽ ላይ ለማጥቃት ጥረት አድርገን ጎል አስቆጥረን ከዛ በኋላ ውጤቱን በጥንቃቄRead More →

ያጋሩ

የጨዋታ ሳምንቱ ማሳረጊያ በሆነው ፍልሚያ አርባምንጭ ከተማ አዳማ ከተማን ረቷል። በ9ኛ ሳምንት ከወላይታ ድቻ ጋር ያለ ግብ የተለያዩት አርባምንጭ ከተማዎች አቡበከር ሸሚል እና መላኩ ኤልያስን በቡጣቃ ሸመና እና ሱራፌል ዳንኤል ተክተው ወደ ሜዳ ሲገቡ አዳማ ከተማዎች በበኩላቸው በባህር ዳር ከተማ ከተሸነፉበት ቀዳሚ ስብስብ ደስታ ዮሐንስ ፣ ዳንኤል ደምሴ ፣ ዊሊያምRead More →

ያጋሩ