በ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ አልቢትር የሆነው ባምላክ ተሰማ ዛሬ የሚደረገውን የምድብ 6 ጨዋታ ይመራል። በአይቮሪኮስት…
ሚካኤል ለገሠ

ጎፈሬ ከጂቡቲ ሪፐብሊካን ጋርድ ክለብ ጋር ስምምነት ፈፀመ
ኢትዮጵያዊው የስፖርት ትጥቅ ብራንድ ጎፈሬ ከወቅቱ የጂቡቲ ሊግ ሻምፒዮን ሪፐብሊካን ጋርድ ክለብ ጋር የሦስት ዓመት ስምምነት…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም ይቀጥላል። ነገ የሚደረጉ ሁለቱን ጨዋታዎች…

ቤቲካ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ቡና ውላቸውን አድሰዋል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በማስታወቂያ አጋርነት አብረው ሲሰሩ የነበሩት ቤቲካ ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያ ቡና ቀሪ የሦስት ዓመት…

ከፍተኛ ሊግ | ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው አሰልጣኙን ቀጥሯል
የከፍተኛ ሊጉ ጋሞ ጨንቻ የቀድሞው አሰልጣኙ ማቲያስ ለማን ዳግም ቀጥሯል። ያለፉትን ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ…

የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር አንድ ተሳታፊ ክለብ በመቀየር መስከረም 5 ይጀመራል
የሲዳማ ጎፈሬ ካፕ ውድድር የሚጀመርበት ጊዜ ላይ የሁለት ቀናት ሽግሽግ ሲያደርግ አንድ ተሳታፊ ክለብም ተቀይሯል። በሲዳማ…

የዋልያዎቹን እና የፈርኦኖቹን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል
ነገ የሚደረገውን የግብፅ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታ የሚመሩ ዳኞች ታውቀዋል። በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ የመጨረሻ…

“ተጫዋቾቻችን ያገኙትን ዕድል አልተጠቀሙም እንጂ ማሸነፍ እንችል ነበር” ብርሃኑ ግዛው
በሴካፋ የቻምፒየንስ ሊግ ማጣሪያ የፍፃሜ ጨዋታ የተረቱት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሠልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ተከታዩን የድህረ-ጨዋታ አስተያየት…