ሩዋንዳ እያስተናገደች በሚገኘው የ2016ቱ የአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተሳትፎ በምድቡ በአንድ ነጥብ የምድቡን የመጨረሻ ደረጃ ይዞ መሰናበቱ ይታወሳል፡፡ ብሄራዊ ቡድኑ አዲስ አበባ ከገባ በኀላ አሰልጣኝ ዮሃንስተጨማሪ

ያጋሩ

አስተያየት – በሚካኤል ለገሰ ቻን 2016 በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለ4ኛ ጊዜ ባሳለፍነው ቅዳሜ መጀመሩ ይታወሳል፡፡ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንም በምድብ ሁለት የመጀመሪያ ጨዋታውን ባሳለፍነው እሁድ ከዲ.ሪ. ኮንጎ ጋር አድርጎ 3-0 በሆነ ውጤትተጨማሪ

ያጋሩ

ለ4ኛ ጊዜ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የሀገር ውስጥ ተጨዋቾች ብቻ ለሚካፈሉበት የአፍሪካ ሃገራት ዋንጫ (ቻን) ትላንት 10፡00 ላይ በኪጋሊ ተጀምሯል፡፡  በምድብ ሁለት ከዲ. ሪ. ኮንጎ ፣ አንጎላ እና ካሜሩን ጋር የተደለደለውተጨማሪ

ያጋሩ

በ2018 ሩሲያ ለምታስተናግደው የአለም ዋንጫ ለማለፍ የአፍሪካ ሀገራት ወደ ምድብ ድልድሉ ለመግባት የማጣሪያ ጨዋታዎችን እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ ሳኦቶሜ እና ፕሪንሲፔን በቅድመ ማጣሪያው በድምር ውጤት 3-1 አሸንፎ ወደ ቀጣዩ የቅድመ ማጣርያ ዙርተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ከኮንጎ አቻው ጋር በሜዳው ባደረገው ጨዋታ 4-3 ተሸንፎ የማለፍ እድሉን አጣብቂኝ ውስጥ ከትቷል፡፡ ኮንጎዎች በመጀመርያዎቹ ደቂቃዎች ከመስመር ወደ ውስት በተዳጋጋሚ በመግባት የግብ እድሎችን ለመፍጠርተጨማሪ

ያጋሩ

ለኢትዮጵያ ከአፍሪካ ሴቶች ዋንጫ ማጣርያ ውጪ መሆን ምክንያት ናቸው በሚል በፌዴሬሽኑ ከስራቸው የታገዱት አቶ ዮሴፍ ተስፋዬ ትላንት በሂልተን ሆቴል በግላቻ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ መግለጫውን እንዲህ አቅርበነዋል፡፡   ልጠራ የተገደድኩበት ምክንያት…ተጨማሪ

ያጋሩ

የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ፓፓዋ ኒው ጊኒ ለምታዘጋጀው የአለም ዋንጫ ለማለፍ የማጣሪያ ጨዋታውን ከቡርኪና ፋሶ አቻው ጋር አድርጎ 0-0 የተለያየ ሲሆን በድምር ውጤት 2-0 በማሸነፍ ወደ መጨረሻውተጨማሪ

ያጋሩ

2018 በሩስያ አዘጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ዛሬ አዲስ አበባ ስታዲየም ሳኦቶሜ እና ፕሪንስፔን አስተናግዶ 3ለ0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በመጀመሪው ጨዋታ 1ለ0 የተሸነፈው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንተጨማሪ

ያጋሩ

በየአመቱ በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው የአዲስ አበበ ከተማ ዋንጫ የዘንድሮ ተጋባዥ ክለቦች ጉዳይ እልባት አግኝቷል፡፡ ከአዳማ ከነማ ጋር የሚሳተፈው ሌላኛው የክልል ክለብም ዳሽን ቢራ ሆኗል፡፡ ፌዴሬሽኑ ከዚህ ቀደምተጨማሪ

ያጋሩ

በየአመቱ በአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የሚካሄደው የአዲስ አበበ ከተማ ዋንጫ የዘንድሮ ተጋባዥ ክለቦች ጉዳይ እልባት አግኝቷል፡፡ ከአዳማ ከነማ ጋር የሚሳተፈው ሌላኛው የክልል ክለብም ዳሽን ቢራ ሆኗል፡፡ ፌዴሬሽኑ ከዚህ ቀደምተጨማሪ

ያጋሩ