ባህር ዳር ከተማ ፋሲል ተካልኝን በይፋ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ
በዓመቱ መጨረሻ ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር የተለያዩት የጣናው ሞገዶቹ ዛሬ በይፋ ፋሲል ተካልኝን አሰልጣኝ አድርገው ማስፈረማቸውን አስታውቀዋል። ባሳለፍነው ሳምንት ፋሲል ተካልኝ ወደ ክለቡ እንደሚመጣ መነገሩ...
ባህር ዳር አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል
ባህር ዳር ከተማዎች ከአሰልጣኝ ጳውሎስ ጌታቸው ጋር ከተለያዩ በኋላ ፊታቸውን ወደ ፋሲል ተካልኝ አዙረዋል። ከአምስት ወራት በፊት አዲስ አመራር የሾመው ቡድኑ በ2012 ፕሪምየር ሊግ ተፎካካሪ...
ኦኪኪ አፎላቢ ከጅማ ለመልቀቅ ወስኗል
የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ጅማ አባ ጅፋር ዘንድሮ በበጀት ምክንያት ለተጨዋቾቹ ደሞዝ መክፈል ባለመቻሉ ቅሬታቸውን ለፌዴሬሽኑ ማሳወቃቸው የሚታወስ ሲሆን በዓመቱ አጋማሽ የፈረመው ኦኪኪ አፎላቢም...
አሰልጣኝ አብርሀም መብራቱ ስለ ግብፅ የአፍሪካ ዋንጫ ቆይታቸው ማብራሪያ ሰጥተዋል
በግብፅ አስተናጋጅነት በተከናወነው የ2019 የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በቴክኒክ ጥናት ቡድን ውስጥ ተካተው በሥፍራው የነበሩት አብርሃም መብራቱ (ኢንስትራክተር) ግብፅ ላይ ሲሰሯቸው ስለነበሩ ሥራዎች፣ ስላገኙት ልምድ እና...
“ለፋውዚ ሌካ ይቅርታ አድርጌለታለሁ” በዓምላክ ተሰማ
በአር ሲ በርካን እና ዛማሌክ መካከል የተደረገውን የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ የመራው በዓምላክ ተሰማ በወቅቱ የሞሮኮ ሮያል እግርኳስ ፌደሬሽን እና የካፍ ሁለተኛ ምክትል ፕሬዝዳንት...
በዳኞቻችን ዓለምአቀፍ ውድድሮች ቆይታ ዙርያ መግለጫ ተሰጠ
በፈረንሳይ አስተናጋጅነት በተከናወነው የ2019 የሴቶች የዓለም ዋንጫ ላይ በዋና ዳኝነት የተሳተፈችው ሊዲያ ታፈሰ እንዲሁም ዓርብ በተጠናቀቀው የ2019 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ላይ በዋና እና በረዳት ዳኝነት...
ቻን 2020| ” ለዝግጅታችን ትልቁ ፈተና የሆነብን የተጨዋቾች የአካል ብቃት መውረድ ነው” አብርሀም መብራቱ
የ2020 የቻን ውድድር ላይ ለመሳተፍ የማጣሪያ ጨዋታውን ለማድረግ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጂቡቲው ጋር ላለበት የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ ዝግጅቱን በአዳማ እያደረገ ይገኛል። ይህንን...
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
የ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ሲጀምሩ ባህር ዳር ላይ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ከወላይታ ድቻ ጋር ነጥብ ተጋርቷል። እምብዛም ደጋፊዎች ባልተገኙበት ጨዋታ...
ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ በጋራ ራሳቸውን በገቢ ለማጠናከር ተስማሙ
ፋሲል ከነማ እና ባህር ዳር ከተማ ራሳቸውን በፋይናንስ ለማጠናከር እና በዘለቄታዊነት የገንዘብ እጥረታቸውን ለመቅረፍ የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ። ይጀመራል ተብሎ ከታሰበበት ሰዓት አንድ ሰዓት ዘግይቶ የተጀመረው...
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 0-0 ወልዋሎ
በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩኒቨርስቲ ጨዋታ 0-0 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን ብለዋል። "ውጤቱ የሚያስከፋ አይደለም።" ሚሊዮን ታዬ...