እስካሁን የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር ያገባደዱት ኢትዮጵያ ቡናዎች በዛሬው ዕለት ሦስተኛ አዲስ ተጫዋች ከዐየር ኃይል አስፈርመዋል። ኒኮላ…
ሚካኤል ለገሠ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአሠልጣኙን ውል አራዝሟል
አሠልጣኝ ብርሀኑ ግዛው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ክለብ ለ14ኛ አመት የሚቆዩበትን ውል ተፈራረሙ። በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ…

አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ወደ ሊጉ ሊመለስ ነው
የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አሠልጣኝ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊመለስ እንደሆነ…

የጣና ሞገዶቹ አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ወሳኝ ጨዋታዎች ከፊቱ ያሉበት ባህር ዳር ከተማ ማሊያዊ አጥቂ ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። በአሠልጣኝ…

ፈረሰኞቹ ናይጄሪያዊ አጥቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
የወቅቱ የሊጉ ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ መስመር ተጫዋች ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል። ያለፉትን ሁለት ዓመታት የሊጉን ዋንጫ…

አንድ የዋልያዎቹ ተጫዋች ወደ አሜሪካ አይጓዝም
ዑመድ ኡኩሪ ወደ አሜሪካ ከሚያቀናው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ልዑክ ውጪ መሆኑ ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ…

መቻል አሠልጣኝ ሾሟል
ከሰሞኑን ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱን የቴክኒክ አማካሪው ለማድረግ ከስምምነት የደረሰው መቻል ዋና አሠልጣኝ ቀጥሯል። ከሁለት ቀናት በፊት…

የዋልያዎቹን የአሜሪካ ጉዞ በተመለከተ መግለጫ ተሰጥቷል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በሳምንቱ መጨረሻ ለወዳጅነት ጨዋታዎች ወደ አሜሪካ የሚያደርገውን ጉዞ በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። በጊዜያዊ…

ባንክ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባዷል
በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረገ የሚገኘው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከከፍተኛ ሊግ…

ድሬዳዋ ከተማ አጥቂ አስፈርሟል
በአሠልጣኝ አስራት አባተ የሚመራው ድሬዳዋ ከተማ የአንድ አጥቂ ዝውውር አገባዷል። ከሰዓታት በፊት የነባር ተጫዋቻቸው ቻርለስ ሙሴጌን…